የሀገር ውስጥ ዜና በማክሮ ኢኮኖሚው በተወሰደው እርምጃ ለውጥ ተመዝግቧል- መንግስት Mekoya Hailemariam Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ የማክሮ ኢኮኖሚው ለመገንባት በተወሰደው እርምጃ ለውጥ መመዝገቡን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ የማክሮ ኢኮኖሚውን አፈፃፀም ለማሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ የህወሓት ታጣቂዎች የፈፀሟቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የጭካኔ ድርጊቶችና የሲቪል ተቋማት ውድመት እንዳሳሰባት ገለፀች Mekoya Hailemariam Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዪናይትድ ስቴትስ የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ እና አፋር ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያደረሷቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የፈፀሟቸው የጭካኔ ድርጊቶች እና በሲቪል ተቋማት ላይ ያደረሷቸው ውድመቶች እንዳሳሰባት ገለፀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ…
ስፓርት የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መደበ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሽብር ቡድኑ ህወሃት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መመደቡን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ፡፡ በዚህም 100 ሺህ ዶላሩን ወዲያውኑ ቀሪውን ደግሞ በ5…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመዲናዋ ህዝባዊ ሰራዊት ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በመገኘት ምሽቱን አከባቢያቸውን የሚጠብቁ ነዋሪዎችን ስራ ጎብኝተዋል። በምሽቱ ጉብኝት የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ነፃነት…
የዜና ቪዲዮዎች የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር መግለጫ Amare Asrat Dec 12, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=BqRmTkCZnEA
የሀገር ውስጥ ዜና የአንዳንድ መንግስታትን የሀሰት ትርክት ውርጅብኝ በኢትዮጵያውያን ትግል ተቋቁመናል- አምባሳደር ተፈሪ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የሚዲያና የአንዳንድ መንግስታትን የሀሰት ትርክት ውርጅብኝ በኢትዮጵያውያን ትግል ተቋቁመናል ሲሉ በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሩ ይሄንን ያሉት÷ ‘ኢትዮጵያን እናድን’ በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት በግንባር በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትና የኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሠራዊት ከ28 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለመከላከያ ሰራዊት ከ18…
ቢዝነስ በእሁድ ገበያ ከ48 ሚሊየን ብር በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብይት ተፈፅሟል – የመዲናዋ ህብረት ስራ ኤጀንሲ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእሁድ ገበያ ከ48 ሚሊየን ብር በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብይት መፈጸሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 7ኛ ሳምንቱን በያዘው የእሁድ ገበያ በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑ በወረራቸው አካባቢዎች ላይ ያደረሰው ጉዳት ግቡ ኢትዮጵያን ማፍረስ መሆኑን ያሳያል-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Feven Bishaw Dec 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች ህወሓት በፈፀመው ወራረ ምክንያት የወደሙ የመንግስትና የግል ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ የህወሓት የሽብር ቡድን…