የሽብር ቡድኑ ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መዝረፍና ማውደሙ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት መድኃኒት እና የህክምና መሣሪያዎችን መዘረፉንና ማውደሙን ኤጀንሲው አስታውቋል።
በአማራ ክልል ከሚገኙ ሦስት ግዙፍ የኢትዮጵያ…