በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው ከ25 ሺህ ኩንታል በላይ ስንቅ መዘጋጀቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሴቶች አደረጃጀት ለህልውና ዘመቻው ከ25 ሺህ ኩንታል በላይ ስንቅ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡
25 ሺህ 510 ኩንታል ስንቅ ለወገን ጦር መዘጋጀቱን የተናገሩት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ…