የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው Meseret Awoke Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ የፊታችን አርብ ይካሄዳል። ሰልፉ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም እንደሚካሄድ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኘው ድል እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተካሄደው ዘመቻ በጠላት እጅ የነበሩት ዋና ዋና ቦታዎች ማለትም ደሴ፣ ኮምቦልቻ እና ባቲን ጨምሮ ሌሎችም አካባቢዎች በወገን ጦር እጅ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ በተጨማሪም ሸዋ፣ የከሚሴ ልዩ ዞን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህወሓት ወራሪ ኃይል ነፃ በመውጣታቸው መደሰታቸውን የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ከተማን ለማፍረስ ከመጣውና በጭካኔ ተግባሩ ከሚረካው ከህወሓት ወራሪ ኃይል ነፃ በመውጣታቸው መደሰታቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። በአሸባሪው ህወሓት ከተፈጸመባቸው የግፍ ወረራ ነጻ የወጡት ነዋሪዎች ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ለ1 ሚሊየን ወደ አገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊዎች የ30 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ለ1 ሚሊየን ወደ አገር ቤት” ዘመቻ ለሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ30 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ። በቅናሹ ተጠቃሚ የሚሆኑት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ 20 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ እና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጡ Mekoya Hailemariam Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ እና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ – ኬንያ ወዳጆች ማኅበር ለኢትዮጵያ ያለውን አጋርነት ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኬንያ ወዳጆች ማኅበር ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ህልውና ለማፅናት የሚያደርጉትን ተጋድሎ እንደሚደግፍ ገልጿል። የማኅበሩ ሊቀመንበር እና የቀድሞ የናይሮቢ ከንቲባ ጆ አኪች ዛሬ ሚሲዮኑ ለተመደቡ አዲስ ዲፕሎማቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችን በፈጸመው አሸባሪው ህወሃት ላይ ማዕቀብ እንዲጣልበት ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በፈጸመው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ማዕቀብ እንዲጣልበት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ ተጻፈ፡፡ አሸባሪው ህወሃት በፈጸመውና እየፈጸመ ለሚገኘው ከባድ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ማዕቀብ እንዲጣልበት ለአሜሪካ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቀበለ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ከ780 በላይ ተማሪዎችን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ተማሪዎቹ በአክሱም፣ መቀሌ እና አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ እየተገበረችው በምትገኘው የአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከልማት አጋሮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደው በዚህ ውይይት ላይ የፕላን እና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዛን አማን ፋና ኤፍ ኤም ባልደረባ ጋዜጠኛ ደረጀ ልመንህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Feven Bishaw Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሚዛን አማን ፋና ኤፍ ኤም ባልደረባ የነበረው ጋዜጠኛ ደረጀ ልመንህ በ46 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ጋዜጠኛ ደረጀ ባለፉት ስድስት ዓመታት በጋዜጠኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። የሚዛን…