Fana: At a Speed of Life!

“1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት ” ጥሪ መልካም ምላሽ እየታየበት ነው- የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "1 ሚሊየን ወደ ሃገር ቤት "ጥሪ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵውያ ወዳጆች መልካም ምላሽ እያሳዩ መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በወቅታዊ ጉዳይ…

አሸባሪው ህወሓት የደሴ ሪፈራል ሆስፒታልን ሙሉ ለሙሉ ዘርፏል፤ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአሸባሪው ህወሃት ወራሪ ቡድን የደሴ ሪፈራል ሆስፒታልን ሙሉ ለሙሉ ከመዘርፉም በላይ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል።   የሆስፒታሉ ጊዜያዊ አስተባባሪ አቶ ጌታቸው መታፈሪያ እንዳሉት÷አሸባሪ ቡድኑ ስብዓዊ አገልግሎትና ህይወት…

በተለያዩ አህጉራዊ እና አለም አቀፋዊ መድረኮች ላይ የኢትጵያን አቋም የሚያንፀባርቁ መልዕክቶች ተላልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አህጉራዊ እና አለምአቀፋዊ መድረኮች ላይ የኢትዮጵያን አቋም የሚያንፀባርቁ መልዕክቶች ማስተላለፍ መቻሉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በድል የታጀበውን የመጀመሪያ ምእራፍ ቆይታቸውን አጠናቀው ለተወሰነ ጊዜ ወደ ቢሮ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በድል የታጀበውን የመጀመሪያውን ምእራፍ ቆይታቸውን አጠናቀው ለተወሰነ ጊዜ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባወጡት መግለጫ፥ ዛሬም ሆነ ወደፊት ጠላቶቻችን ጉልበታቸው ዝሎ፣ የጥላቻና የጠበኝነትን…

ኢትዮጵያ ላጋጠማት ችግር መፍትሄውን መፈለግ የእኛ የኢትዮጵያውያን ድርሻ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ኢትዮጵያ ላጋጠማት ችግር መላውን መፈለግ የእኛ የኢትዮጵያውያን ድርሻ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ…

ደቡብ ሱዳን በአገሯ ለሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቋማት አስፈላጊውን ድጋፍ አደርጋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ በደቡብ ሱዳን ለሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቋማት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ የበለጠ ተቀራረቦ መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን ያካሄዱት በደቡብ ሱዳን የኢፌዲሪ ባለሙሉ…

በዓሉ ህወሓት የገነባውን የመለያየት ግምብ በማፍረስ በመደመር ሕብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት መሆን አለበት-አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ህወሓት የገነባውን የጥላቻና የመለያየት ግምብ በማፍረስ በመደመር እሳቤ አንድነታችን በማጠናከር ምቹ የሆነች ሕብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ቃልኪዳናችንን የምናድስበት መሆን አለበት አሉ ርዕሰ…

በሰብዓዊ መብት ጥበቃ ስም በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረግ ሙከራን ኢትዮጵያ አትቀበልም-ዶ/ር ጌዲዮን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብአዊ መብት ጥበቃ ስም በውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረግን ሙከራ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አስታወቁ፡፡   ዶክተር ጌዲዮን መቀመጫቸውን በጄኔቫ ላደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች ቡድን…

ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የተነሱ አሸባሪዎች እራሳቸው እየፈረሱ ይገኛሉ – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የተነሱ አሸባሪዎች እራሳቸው እየፈረሱ እንደሚገኙ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሰቲ የህዝብና መንግስት አስተዳደር ተመራማሪ ዶክተር መሀመድ አሊ እንዳሉት፥…