የሀገር ውስጥ ዜና የጉምሩክ ኮሚሽን ለመከላከያ ሰራዊት የ28 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት 20 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ እንዲሁም 8 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ በድጋፉ ወቅት ንግግር ያደረጉት የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ፥ ኮሚሽኑ ለሀገር መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በካሊፎርኒያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ተሰበሰበ Melaku Gedif Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በተካሄዱ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሮች በኢትዮጵያ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ የሚውል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በቀጣይ ተመሳሳይ ዓላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአሸባሪው ህወሓት ወረራ ነጻ በወጡ አካባቢዎች የሚገኙ ሆስፒታሎች ሥራ እንዲጀምሩ የበኩሉን ድርሻ እንደሚወጣ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ Meseret Awoke Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ህወሓት ወረራ ነጻ በወጡ አካባቢዎች የሚገኙ ሆስፒታሎችን መልሶ ለማደራጀት እና ወደ መደበኛ ሥራ ለማስገባት ግብዓት እየተሰባሰበ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለፀ። ከተማ አስተዳደሩ በመቄት ወረዳ አሸባሪው ቡድን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲንና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኒው ደልሂ ተወያዩ Meseret Awoke Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ደልሂ ተገናኝተው ተወያዩ። መሪዎቹ በበርካታ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ የመከሩ ሲሆን፥ ያንን ተከትሎም ሀገራቱ 28 ስምምነቶች ተፈራርመዋል። መሪዎቹ በውይይታቸዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የአካባቢን ጸጥታ የሚጠብቁ ተጠባባቂ ኃይል አባላት ተመረቁ Melaku Gedif Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአካባቢያቸውን ሠላም በንቃት የሚጠብቁ የተጠባባቂ ደጀን አባላት ተመረቁ፡፡ አባላቱ ”እኔ የአካባቢዬ ፖሊስና ዘብ ነኝ” በሚል መሪ ቃል ለ15 ቀናት የተሰጣቸውን መሠረታዊ ስልጠና በማጠናቀቅ ነው የተመረቁት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 17ኛውን የኢንተርኔት አስተዳደር ፎረም ታስተናግዳለች Feven Bishaw Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2015 የሚካሄደውን 17ኛውን የኢንተርኔት አስተዳደር ፎረም እንደምታስተናግድ ተገለፀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁርያ አሊ ከተባበሩት መንግስታት የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሉ ዤንሜን ጋር በፎረሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ተማሪዎች፣ መምህራንና ፖሊሶች በሰንዳፋ ወረዳ የዘማች አርሶ አደሮችን የደረሰ ሰብል ሰበሰቡ Feven Bishaw Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው እና በከተማዋ የሚገኙ ተማሪዎችን፣ መምህራንና ፖሊሶችን ያካተተ ቡድን ዛሬ በሰንዳፋ ወረዳ የዘማች አርሶ አደሮችን የደረሰ የስንዴ ሰብል ሰበሰበ። ከንቲባ አዳነች “የአዲስ አበባ የሁለተኛ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና 16ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በድሬዳዋ መከበር ጀመረ Melaku Gedif Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በድሬዳዋ ከተማ መከበር ጀመረ። በዓሉ ‹‹ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገች Meseret Awoke Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሰሜኑ የኢትዮጰያ ክፍል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡ ድጋፉ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች ሶስቱ ክልሎች በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ነው። ለ60 ሺህ አባወራዎች ዘር፣ የእርሻ መሳሪያ፣ መሰረታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ ቀናት ከካራቆሬ እስከ ከሚሴ ያለው የኤሌክትሪክ መስመር የመጠገን ሥራ ይከናወናል Feven Bishaw Dec 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ቀናት ከካራቆሬ እስከ ከሚሴ ያለው የኤሌክትሪክ መስመር የመጠገን ሥራ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ እንዲሁም በሽብርተኛው ህወሃት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው ከሸዋ ሮቢት እስከ ካራቆሬ ባሉት ከተሞች የሚገኙ የከፍተኛ…