የሀገር ውስጥ ዜና በ “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የወገን ጥምር ጦር በጋሸና ግንባር -በፎቶ Feven Bishaw Dec 1, 2021 0 "ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" የተሰበሩት የጋሸና ግንባር ምሽጎች በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ከአሸባሪው ህወሃት የተማረኩ ታንኮች
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ቁጥጥር እየተደረገ ነው – የጤና ሚኒስቴር Feven Bishaw Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ÷ የኮቪድ 19 ስርጭት መቆጣጠር አለመቻሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙት ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባር በመገኘት የቅርብ አመራር እየሰጡ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙ ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት የመፍታት አቅም እንዳላት ቻይና ገለጸች Mekoya Hailemariam Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሀገራት የውስጥ ጉዳይ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነትን እንደምትቃወም እና ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የውስጥ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ መንገድ መፍታት የምትችል አገር መሆኗን ቻይና ታምናለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋይግ ይ ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል Mekoya Hailemariam Dec 1, 2021 0 አዲስ ፣አበባ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይናዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖለቲከኞች አገር መውደድን፤ ለስልጣን ሳይሆን ለአገር መሞትን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሊማሩ ይገባል – እውቁ ቱኒዚያዊ ጋዜጠኛ ሳልህ አል-አዝረቅ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሸባሪውን ቡድን ለመዋጋት ወደ ግንባር መዝመታቸው አገር ከስልጣን በላይ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው ሲል እውቁ ቱኒዚያዊ ጋዜጠኛ ሳልህ አል-አዝረቅ። ጋዜጠኛው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር መዝመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፉን የመረጃ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ሥርዓት ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የመረጃ፣ የተግባቦትና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እንዲሁም የዲጂታል ቴክኖሎጂ አተገባበር ሥርዓትን ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከዩኔስኮ እና ሁዋዌ ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር "ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታደርገውን ያልተገባ ጫና የሚቃወም ሰልፍ በሚኒሶታ ተካሄደ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታደርገውን ያልተገባ ጫና እና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በሚኒሶታ ግዛት ተካሄዷል። በሰልፉ ላይ በሚኔሶታ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተሳታፊ ሆነዋል። ሰልፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለዶ/ር ኢሌኒ ገ/መድህን ሰጥቶት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰረዘ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለዶክተር ኢሌኒ ዘውዴ ገ/መድህን ሰጥቶት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰረዝ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ዶ/ር ኢሌኒ ሰሞኑን የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል ተብሎ ይጠራ በነበረው ድርጅት አማካኝነት በድብቅ በተዘጋጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በአሸናፊነት ውስጥ ሆነው የጠላት ሃይሎች እጃቸውን እንዲሰጡ መጠየቃቸው ያላቸውን የሞራል ልዕልና የሚያሳይ ነው – ምሁራን Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸናፊነት እና በድል አድራጊነት ውስጥ ሆነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ለተሰለፉ ሃይሎች እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ማሳሰባቸው እሳቸውን እና መንግስታቸው ያለውን የሞራል ልዕልና የሚያሳይ ነው አሉ ምሁራን።…