Fana: At a Speed of Life!

የአገር ህልውና ዘመቻው ዜጎች የሚፈልጓትን ሀገር እውን ለማድረግ ወሳኝ ሚና አለው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ያለው የህልውና ዘመቻ ዜጎች የሚፈልጓትን አገር እውን በማድረጉ የቤት ስራ ከፍ ያለ ሚና እንዳለው የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት እና በሰመራ ዮኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በክልሉ ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው – የሀረሪ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በክልሉ ተጨባጭ ውጤት እያመጣ መሆኑን የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጸ፡፡ የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዋና ዐቃቤ ህግ አቶ አዩብ አህመድ እንደገለጹት ÷ በክልሉ የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ እቅድ…

ባንኩ ለአፍሪካ ቀንድ የመንገድ ፕሮጀክት ልማት የ217 ሚሊየን ዶላር ብድር አጸደቀ

ባንኩ ለአፍሪካ ቀንድ የመንገድ ፕሮጀክት ልማት የ217 ሚሊየን ዶላር ብድር አጸደቀ አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የሚገኙ አገራትን በመንገድ ልማት ግንባታ ለማስተሳሰር 217 ሚሊየን ዶላር ብድር ማጽደቁን…

የደብረ ብርሃን ከተማ መምህራን እና ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሠብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ የሚገኘው የኃይለ ማርያም ማሞ መሰናዶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሠብል ሰበሰቡ። ሠብል ሲሰበስቡ ያገኘናቸው መምህራን እንዳሉት ÷ የትግራይ ወራሪ ኃይልን ለመፋለም በግንባር የሚገኙ…

ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ስኬት እየተመዘገበባቸው ነው-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ የሚደርሰውን የውጭ ጫና ለመከላከል የሚደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ስኬት እየተመዘገበባቸው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ አንዳንድ የምዕራባውያን…

የቻይና- አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል -ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና- አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አስታወቁ፡ የቻይና - አፍሪካ 8ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደው ነው፡፡ በጉባኤው የቻይና እና የአፍሪካ ወዳጅነት በንግድ፣…

ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረክቧል፡፡ ኮሚቴው በክልሉ አውጃብር እና ቡርቃ አካባቢዎች ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች ነው ያስረከበው፡፡ በዚህም…

የድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ለተፈናቃዮች ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ምክር ቤቱ ህዝበ ሙስሊሙን በማስተባበር በየመስጅዱ…

በጎንደር ለህልውና ዘመቻው 6ሺህ 500ዩኒት ደም ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህልውና ዘመቻው ከተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ደምለጋሾች 6ሺህ 500ዩኒት ደም መሰብሰቡን የጎንደር ከተማ ደም ባንክ ሃላፊ አቶ ደመቀ ጥላሁን ገለጹ፡፡ ከተሰበሰበው ዩኒት ደም ውስጥ 80 በመቶው ከጎንደር ከተማ የተሰበሰበ መሆኑን የተናገሩት ሀላፊው…

ለአካባቢ ጥበቃ እየተሰራ ያለ ሥራና የወላይታ ሶዶ ህዝብ ተሳትፎ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከኅብረተሰቡ ለተውጣጡ በአካባቢ ጥበቃና ጸጥታ ዘርፍ ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና አጠናቋል፡፡   የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ አክሊሉ ለማ÷ተመራቂ ሠልጣኞች የአከባቢያቸውን ሠላም ከማስጠበቅ ባለፈ ወደ ግንባር…