Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ አካዳሚው 10ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ፍራሽ፣ አንሶላ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን እንዲሁም 4 ሚሊየን…

አገር የማፍረስ ሙከራው በኢትዮጵያ ብቻ የሚቆም ባለመሆኑ አፍሪካውያን የ “#በቃ” ንቅናቄን በስፋት መቀላቀል አለባቸው-አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በሰብዓዊ መብትና ዴሞክራሲ ስም የሚደረገው አገር የማፍረስ ሙከራ በኢትዮጵያ ብቻ የሚቆም ባለመሆኑ አፍሪካውያን የ “#በቃ” ንቅናቄን በሰፋት መቀላቀል አለባቸው” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ጥሪ አቀረበ፡፡  …

ኢትዮጵያን ሸጠው ለማትረፍ የሚጥሩ ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው-ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሸጠው ለማትረፍ የሚጥሩ ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው፤ የኢትዮጵያ ክብርና ሉአላዊነት በቆራጥ ልጆቿ ተከብሮ ለዘልአለም ይኖራል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ።   አሸባሪው…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር መዝመት ለአፋር ህዝብ ትልቅ መልዕክት አለው – አይሻ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደግንባር መዝመት ለአፋር ህዝብ ትልቅ መልዕክት እንዳለው የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መህመድ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ "የአፋር ተጋድሎ እና አገር የማዳን ጥሪ" በሚል ርዕስ ጉደይ ዙሪያ ከፋና…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ህዳር 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን…

ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ፣ የሚሰርቅ፣ የሚደፍር፣ለሴቶች ክብር የሌለው እና እራሱን አዋርዶ እኛንም ማዋረድ የሚፈልግ ነው…

በአሜሪካ የኮሎራዶ የሪፐብሊካን ምክትል ሊቀመንበር የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሎራዶ የሪፐብሊካን ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ፐርሲላ ራሀን የጆ ባይደን መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የያዘውን አቋም መቃወማቸውን አስታወቁ፡፡ ምክትል ሊቀመንበሯ ከኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪል ካውንስል ጋር በነበራቸው ስብሰባ ነው የጆ…

ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል። ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም…

የኮሌራ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ስነስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት ከዓለም አቀፍ የክትባት ኢንስቲቲዩት፣ ከኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲቲዩትና ሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ኮሌራ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮጀክትን አስጀምሯል፡፡…