የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ታክሲ አሽከርካሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከ11 ሺህ በላይ የባለ ሶስት እግር የታክሲዎችና ተባባሪ ታክሲ አሽከርካሪዎች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሰባሰቡትን ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ለአገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ። የታክሲ አሽከርካሪዎቹ ተወካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የወርቅ ጥፍጥፎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊው የገበያ ዋጋ 12 ሚሊየን 350 ሺህ ብር የሚያወጡ እና በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ አምስት የወርቅ ጥፍጥፎች በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የወርቅ ጥፍጥፎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ8ኛው የቻይና አፍሪካ የትብብር የሚኒስትሮች ፎረም ላይ ተሳተፈች ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ8ኛው የቻይና አፍሪካ የትብብር የሚኒስትሮች ፎረም ላይ ተሳተፈች። በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው ፎረም ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ ልዑክ ተሳትፏል። በፎረሙ መክፈቻ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድ ብር እስኪቀረኝ የመከላከያ ሰራዊቱንና ሌሎች የጸጥታ ሀይሎችን እደግፋለሁ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አንድ ብር እስኪቀረኝ ድረስ የአገር መከላከያ ሰራዊቱንና ሌሎች የጸጥታ ሀይሎችን እደግፋለሁ” ሲሉ ባለሀብቷ ወይዘሮ ትልቅሰው ገዳሙ ገለጹ። ወይዘሮ ትልቅሰው ገዳሙ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ በመቀበል ግንባር ተገኝተው ለጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ አገራትን የገንዘብ ኖቶች ሊያባዙ የነበሩ ሰዎችእ በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዪ አገራትን የገንዘብ ኖቶች ለማባዛት በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አንድ ካሜሮናዊ እና አንድ ኮቲዲቯራዊ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያን እንደ አገር መቀጠል ማዕከል ባደረገ መልኩ ሊሰሩ ይገባል – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና ተቋማት አሁን አገር ከገባችበት ችግር አንጻር የጋዜጠኝነትን መርሆዎች ባከበረ እና የኢትዮጵያን እንደ አገር መቀጠል ማዕከል ባደረገ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ ትጣራለች” በሚል መርሃ ግብር 160 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በተካሄደው “ኢትዮጵያ ትጣራለች” የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ 160 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል። በዚህ ወቅትም ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 50 ሚሊየን ብር፣ ጎመጁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሠራዊቱ አጋርነታችንን ማሳየት ግዴታችን ነው – የሠመራና ሎግያ ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጠላት ጋር በጀግንነት በመፋለም ህይወቱን እየገበረ እኛ ደግሞ ወገናዊ አጋርነታችንን በተግባር ማሳየት ግዴታችን ነው አሉ በአፋር ክልል የሠመራና ሎግያ ከተማ ነዋሪዎች። በከተማዋ የሚኖሩ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰዓት እላፊ ገደቡ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንደማይመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ባስተላለፈው መመሪያ በአንዳንድ አካባቢዎች የተቀመጠው የሰዓት እላፊ ገደብ ሁሉንም አምራች ኢንዱስትሪዎች እንደማይመለከት አስታውቋል። አምራች ኢንዱስትሪዎቹ አስፈላጊ የሆነ የራሳቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚዎችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የተቋቋመው ግብረ-ሀይል ስራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን አስመልክቶ አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማስቻል እና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የተመሰረተው የሚኒሰቴሮች ግብረ-ሀይል ስራ ጀመረ። ግብረ-ሀይሉ ለፋና ብርካስቲንግ…