Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የኩራታችን ምንጭ በመሆኗ የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ህልውና ላይ የተከፈተብንን ጦርነት በመመከት የሲዳማ ህዝብ የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ጠየቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት ዛሬ የሲዳማ ህዝብ አሸባሪዎቹ…

ቻይና የኮቪድ-19 መከላከያ መመሪያዎቿን እስከ2022 ልትቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር  ያወጣቻቸዉን መመሪያዎች እስከ 2022 ድረስ ተግባራዊ እንደምታድርግ አስታወቀች። በሀገሪቱ ብሔራዊ ጤና ጥበቃ ኮሚሽን የበሽታዎች መቆጣጠሪና መከላከል መምሪያ  ምክትል ኃላፊ ዡዉ ሊያንጉ በቤጂንግ…

የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት ልዩ ልዩ ድጋፎችን አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት የሀገር አንድነት ለማስጠበቅ ከአሸባሪዎች ጋር እየተዋደቀ ላለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የተለያዩ ድጋፎችን አበርክተዋል።   የቦንጋ ዩንቨርሲቲ 30 በሬዎችና 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሲያደርግ÷…

በሀዋሳ አሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን ሚያወግዝ ሰልፍ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም አካሂደዋል። በሰልፉምእኛ እያለን ሀገራችን በጁንታው አትፈርስም፤ ጁንታውን እናጠፋዋል እና ሀገራችን በክብሯ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤና ፕሮፌሰር ብርሀኑ የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥን ተመለከቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከትግራይ በቀር በሁሉም ክልሎች እየተሰጠ ነው፡፡   የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በከተማዋ የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ሂደትን…

የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት የጦር መሣሪያዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ መልዕክት አውጥቷል፡፡ የኮማንድ ፖስቱ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1ኛ. ከዛሬ ከጥቅምት 29 እስከ ሕዳር 5 ማለትም…

አሸባሪውን ህውሓት በመደምሰስ ሀገራችንን ለማገልገል ወስነናል – የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባላቱ መንግስት ያቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ሀገራዊ ፈተና ለመታደግና ወራሪ ሀይሉን በመደምሰስ በሙሉ ፈቃደኝነት ሀገራቸውን ባላቸው ልምድ ለማገልገል መወሰናቸውን ገልጸዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ 44 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል ነው÷ ከ 38 ሚሊየን ብር በላይ የገቢ ኮንትሮባንድ…

የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ም/ቤት ኮማንድ ፖስት የጦር መሣሪያዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ መልዕክት አውጥቷል፡፡ የኮማንድ ፖስቱ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1ኛ. ከዛሬ ከጥቅምት 29 እስከ ሕዳር 5…

ለድል በሚገሠግሥ መንፈስ የኢትዮጵያን አሸናፊነት እናበሥራለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንታወክበትን ወቅት ሳንታወክ ማለፍ የብሔራዊ ጽናት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷በብዙ አቅጣጫዎች እየተፈተንን ነው፤…