የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያን አገራት በአፍሪካ ላይ የሚያደርጉትን ጫና የሚቃወም ሰልፍ በፕሪቶሪያ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያን አገራት በአፍሪካ ላይ የሚያደርጉትን ጫና የሚቃወም ሰልፍ በደቡብ አፍሪካ በፕሪቶሪያ ከተማ ተካሄደ። ሰልፈኞቹ በፕሪቶሪያ ከተማ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ተቃውሟቸውን ያሰሙ ሲሆን፤ ለኤምባሲውም ደብዳቤ አስገብተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው የህፃናትን ሞት ለመቀነሰ የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የህፃናትን ሞት ለመቀነሰ 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከ 5 ዓመት በታች ዕድሜ ያላቸው ህፃናትን ሞት አሁን ከሚገኝበት ደረጃ ለመቀነሰ ‘ቻመፐሰ’ በተሰኘው ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጀግናው ልጅሽ፥ ድል አደረገልሽ” እያልን ልጆቻችንን እንከተላቸዋለን- የመካነ ሰላም ከተማ እናቶች Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ እናቶች ለመከላከያ ሰራዊት የሚያደርጉት ሁለንተናዊ ድጋፍ ለሌሎችም አርዓያ የሚሆን ነው፡፡ ለወገን ጦር እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። እናቶች ለኢትዮጵያ ክብር፣ ለኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአሉባልታዎች በላይ ኢትዮጵያ ዛሬም የኢንቨትመንቶች አይን ማረፊያ ናት – ኢ/ር ታከለ ኡማ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሉባልታዎች በላይ ኢትዮጵያ ዛሬም የኢንቨትመንቶች አይን ማረፊያ መሆኗን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ከአውስትራሊያ፣ ስዊድን፣ ካናዳ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና የጣሊያን የማዕድን ኩባንያዎች ጋር ሰፊና ገንቢ ውይይቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል መሰብሰባቸው ተገለጸ፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለመሰብሰብ የዩኒቨርሲቲው …
የሀገር ውስጥ ዜና በሩብ ዓመቱ 73 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል Feven Bishaw Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም ሩብ ዓመት 73 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በ2014 ዓ.ም 407 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልልና በውጪ ሀገር የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እና በውጪ የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች 29 ሰንጋዎችን ጨምሮ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ድጋፎችን በወሎ ግንባር ለተሰለፈው የመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ Alemayehu Geremew Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባልሲሊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ትምህርት ቤት እና የዊልፍሬድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሣይንስ የትምህርት ክፍል ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ መሆኑን ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት አድርሷል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥ የማህበረሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤኮን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀለ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ- አሜሪካዊው የሙዚቃ አቀንቃኝ ኤኮን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቅሏል፡፡ በዓለም የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ አርቲስቶች እና የተለያዩ ባለሙያዎች ንቅናቄውን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ዝነኛው ሙዚቀኛ ኤኮን…