የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ‘ኢትዮጵያ ትጣራለች’ በሚል መርሃ ግብር 160 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በተካሄደው ‘ኢትዮጵያ ትጣራለች’ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ 160 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል። ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 50 ሚሊየን ብር፣ ጎመጁ ኦይል ኢትዮጽያ 20…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በአየርላንድ ተካሄደ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በአየርላንድ መዲና ደብሊን ተካሄደ። ሰልፉ 'ደብሊን ሲቲ ሴንተር' እየተባለ በሚጠራ አካባቢ ነው የተከናወነው። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሀገርን ለማፍረስ እስከ ሲኦል እሄዳለሁ”ያለውን ቡድን በቅርቡ ወደ ተመኘው ሲኦል እንሸኘዋለን”- ኮ/ል ገዛኸኝ ነጋሽ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሀገርን ለማፍረስ እስከ ሲኦል እሄዳለሁ" ያለውን አሸባሪ ቡድን በቅርቡ ወደ ተመኘው ሲኦል እንሸኘዋለን አሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ አዛዥ ኮሎኔል ገዛኸኝ ነጋሽ ። አካዳሚው በአውሮፕላን ሞተር ጥገናና በኤሌክትሮኒክስ ሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሪክ ሳናበላሽ ፤ታሪካችንን በደማቅ ቀለም ከትቦ እና የማያልፍ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ትልቅ ዕድል ነው-ከንቲባ አዳነች Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመዲናዋ አርሶ አደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን የህልውና ጦርነት በድል እንድትወጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሃት ጁንታ ዳግም እንዲመለስና ንፁሃንን እንዲጨፈጭፍ አንፈቅድም-የሶማሌ ክልል ዲያስፖራ ማህበረሰብ Feven Bishaw Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሚኒሶታ እና አከባቢው የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች እና ዲያስፖራ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ሀገር የማዳን ትግል ድጋፋቸውን ገልፀዋል። ዛሬ ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የተውጣጡ የዲያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣሊያን የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጣሊያን ሚላን የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ ፡፡ በሰልፉ በርካታ ኢትዮጵያውያና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ጦር ግንባር መዝመት የድል ሞራል ነው – ዶ/ር በድሉ ወቅጅራ Feven Bishaw Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ጦር ግንባር መዝመት የድል ሞራል እንደሆነ መመህርና ደራሲ ዶክተር በድሉ ወቅጅራ ተናገሩ፡፡ ዶክተር በድሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃዋሳ ከተማ 70 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አሰባሰበ Feven Bishaw Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃዋሳ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 70 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አሰባሰበ፡፡ ድጋፉ ሰንጋዎችን፣አልባሳት፣ የምግብ አይነትን ጨምሮ ሲሆን÷ ሀገርን ለመታደግ በግንባር እየተዋደቀ ላለው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉለሌ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡ ክፍለ ከተማው እስካሁን 157 ሚሊየን 365 ሺህ ብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ድጋፍ ማድረጉን የክፍለ ከተማው ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ ልማት ማህበር ከ39 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የልማት ተግባራት አከናውኗል Feven Bishaw Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋሞ ልማት ማህበር በ9 ወራት ከ39 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ተግባራት ማከናወኑ ተገለፀ፡፡ የልማት ማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ትግሉ ኃይሌ÷ በ 9 ወራት ልማት ማህበሩ ቁልፍ የልማት…