በአርሲ ዞን ”ኦሮሞ የሆንክ ከአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች ጋር ጥምረት የፈጠርክ ተመለስ” የሚል ስነ ስርአት እየተካሄደ ነዉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ በአርሲ ዞን ከ5 ዞኖች የተወጣጡ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች በተገኙበት ''ኦሮሞ የሆንክ ከአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች ጋር ጥምረት የፈጠርክ ተመለስ (ቆረ ዋሙ) " የሚል ስነ ስርአት እየተካሄደ ነዉ፡፡
ስነ ስርዓቱ…