የሀገር ውስጥ ዜና የበጋ መስኖ ልማት ዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ይፋዊ የዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ተካሄደ፡፡ አገራችን ለስንዴ ግዥ የምታወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ያለንን መሬት፣ ጉልበትና ሀብት በማቀናጀት ተግባራዊ ብናደርገው በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር በምትፈልገው አውድ ሁሉ በግንባር መሰለፍ ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳች አቤቤ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና ፀጥታዋ የተጠበቀ የበለፀገች አገርን ለማስቀጠል አገር በምትፈልገው አውድ ሁሉ በግምባር ቀደምትነት መሰለፍ እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በኢትዮጵያ መፅሐፍ ቅዱስ ጥናት በተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንዱ ግዙፍ የመድኃኒት አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ጉብኝት አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንዱ ግዙፍ መድኃኒት አምራች ዙቪየስ ላይፍሳይንስ የመድኃኒት አምራች ድርጅት ስራ አስኪያጅ የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ፡፡ ውይይታቸውም÷ በቀጣይ የኢንቨስትመንት ቅደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሄዱ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ መርሃ ግብሩ "እኔ እያለሁ ወገኔ አይራብም"…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ምክንያት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል Feven Bishaw Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የጥፋት ኃይሉ ህወሓት በፈጸመው ወረራ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ከወር በፊት በነበረው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ ነን – የወንበራ የቀድሞ ሰራዊት አባላት Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓትና በግብረ አበሮቹ አማካይነት በአገራችን ላይ የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የወምበራ ወረዳ የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባላትና አባት አርበኞች ገለጹ፡፡ በቀድሞ ሰራዊት አባላት አዘጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ወር በተፈፀመ ወንጀል ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ደርሷል- ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ብቻ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ÷ በ2014 በጀት ዓመት ጥቅምት ወር በተፈፀመ የኤሌክትሪክ መሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ እና በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በከፍያለው ሽፈራ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ!…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ እንደተለመደው ሠላም ናት – ላውረንስ ፍሪማን Alemayehu Geremew Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒ አዲስ አበባ እንደተለመደው ሰላም ናት ፣ ይልቁንም የቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች ተሞልቷል ሲል የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጸ። ከ30…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 642 ዜጎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻ ቸው ላይ…