Fana: At a Speed of Life!

የፓን አፍሪካኒዝም መሠረቱ ኢትዮጵያኒዝም ነው – አስናቀ ሲሳይ

አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካኒዝም መሠረቱ ኢትዮጵያኒዝም ነዉ ሲሉ የአፍሪካ እና መካከለኛዉ ምስራቅ ጉዳዮች ተመራማሪ አስናቀ ሲሳይ ገለጹ። የዛሬውን የአውሮፓ ኅብረት የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ የወለደው ምዕራባዊያኑ በበርሊን ኮንፈረንስ ላይ የደረሱበት…

በቡራዩ ከተማ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ከ4 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በቡራዩ ከተማ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ 4 ሺህ 341 ሕገ-ወጥ ጥይት መያዙን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። ጥይቱ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት ክትትል ገፈርሳ ኖኖ በተባለ ስፍራ መያዙን ከቢሮው ያገኘነው መረጃ…

ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከፍተኛ መጠን ያለው አደንዛዥ ዕፅ ከተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከፍተኛ መጠን ያለው አደንዛዥ ዕፅ ከተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው አባል የሆነው የድሬዳዋ አስተዳደር…

በጅማ ከተማ ለ1 ሺህ 954 ሰዎች የስራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ335 ማኅበራት ስር ለተዳራጁ የከተማው ነዋሪዎች በከተማ ፅዳት፣ በንግድ፣ አካባቢን በማስዋብ እና በግብርና ሥራ የስራ እድል ተፈጠረላቸው። የሥራ ዕድል ለተፈጠራላቸው የከተማዋ ነዋሪዎችም ÷ 50 ሼዶች፣ 3…

በኖርዌይ ዓለም አቀፍ የ #በቃ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና በመቃወም ያዘጋጁት ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ መዲና ኦስሎ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ…

የአማራ ልማት ማኅበር ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ፍጆታ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አማራ ልማት ማኅበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማው ገዳሙ ማኅበሩ ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ፍጆታ ድጋፍ ማድረጉን ገለጹ፡፡ ድጋፉ የተሰበሰበው ከተለያዩ የማኅበረሰብ…

ዘመን ባንክ ከታክስ በፊት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመን ባንክ ዓመታዊ ትርፍ ከተለያዩ ተቀናናሾች በፊት ብር 1 ነጥብ 4 ቢሊየን መድረሱን እና የባንኩ አጠቃላይ ሐብትም 25 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሆኑን የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤርሚያስ እሸቱ ገለጹ፡፡…

አምስት ሴት ጋዜጠኞች ገንዘብ በማሰባሰብ ለህልውና ዘመቻው አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ህደፋር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሴት ጋዜጠኞች ከሶስት መቶ ሺህ ብር በላይ በማሰባሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ አስረከቡ፡፡ ከአዲስ አበባ የተውጣጡ ሴት ጋዜጠኞች አስተባባሪ ወይዘሮ አዜብ ታምሩ እንደተናገሩት÷ ከራሳቸውና ከወገኖቻቸው ባሰባሰቡት 350…

ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መደበኛ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መደበኛ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተመላከተ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሲቪል ስርቪስ ኮሚሽንና ከተጠሪ ተቋማት ጋር…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትምህርት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል

አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች ባካሄደው ወረራ በትምህርት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት…