የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓትከካሳጊታና ሙዲና ከተሞች ከመባረሩ በፊት ሕጻናትና ሴቶችን ጨፍጭፏል ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሸባሪው ህወሓት ወራሪ በአፋር ክልል ካሳጊታ እና ሙዲና ከተሞች በወገን ጦር ተመትቶ ከመሸሹ በፊት በርካታ ሕጻናትና ሴቶችን መጨፍጨፉ እንዲሁም ንብረት ማውደሙ ተገለጸ፡፡ በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለሠራዊቱ ሰንጋዎችና አልባሳት አስረከበ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከባለሐብቱ ከነጋዴውና ከነዋሪው ማኅበረሰብ በማሰባሰብ ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት እና ለአማራ ልዩ ኃይል የሚውል 20 የእርድ ሰንጋዎች እንዲሁም አልባሳት አስረክቧል፡፡ የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ ሆስፒታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማሲው መስክ ከአሁን በፊቱ በተሻለ ጥረትና ትጋት የሚሰራበት ጊዜ ነው – አምባሳደር ሬድዋን ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲፕሎማሲው ዘርፍ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ ሥራዎች ልዩ ትኩረት ተሰጥቷቸው እንደሚሰሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። የዲፕሎማሲው መስክ ከአሁን በፊቱ በተሻለ ጥረት እና ትጋት የሚሰራበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን እየተከናወነ ያለው የግብርና ስራ አበረታች ነው – አቶ አብዱረህማ አብደላ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዞኑ እየተከናወነ ያለው የግብርና ስራ አበረታች መሆኑን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አብዱረህማ አብደላ ተናገሩ፡፡ በአቶ አብዱረህማ አብደላ የተመራ ልዑክ በዞኑ ቀርሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አሰባሰቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአውስትራሊያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተቋቋመው ‘ሴቭ ኢትዮጵያ’ አስተባባሪነት በተዘጋጀ የበይነ መረብ መድረክ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ 178 ሺህ የአውስትራሊያ ዶላር ተሰበሰበ፡፡ በበይነ መረብ መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዘማች ቤተሰቦች ሰብል የመሰብሰብ ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ኮሌጅና የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል የመሰብሰብ ሥራ በማከናወን አጋርነታቸውን አሳይተዋል፡፡ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሰበሀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች ማህበር የመድሀኒት አልባሳት እና የምግብ ግብአት ለወገን ጦር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች ማህበር የመድሀኒት አልባሳት እና የምግብ ግብአት ለወገን ጦር ድጋፍ አድረጓል ድጋፉ 2.5 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው ለወገን ጦር የሚውል እንደሆነም ተገልጿል። ከጀግናው የመከላከያ ሰራዊት እና ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የመንግስት ልዑካን ቡድን ሀርጌሳ ገባ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን ሃርጌሳ ገባ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ÷ ልዑካን ቡድኑ ከሶማሌላንድ መንግሥት ጋር በጸጥታ፣ በንግድ ትስስርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ-ጂቡቲ መስመር የአሸባሪው የህወሓት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጂቡቲ ዋና መስመር የህወሓት የሽብር ቡድንን አገር የማፍረስ እኩይ አላማ ለማሳካት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር በመዋል ላይ መሆናቸውን በሚሌ ጉምሩክና አካባቢው ለግዳጅ የተሰማሩ የመከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሮሚያ ክልል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ሰንጋዎችን አስረከበ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ የድጋፍ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ብርሃኑ ፈይሳ ክልሉ ከሁሉም ዞኖች የተውጣጡ 1 ሺህ 100 የእርድ ሰንጋዎች ድጋፍ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ እስካሁን ድረስ በተደረጉ ዙሮችም ከ340 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ…