Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ የተጠርጣሪዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ ተዘዋውሮ ተመለከተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የተጠርጣሪዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ ተመልክቷል፡፡ ቦርዱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ እና በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ሰብኣዊ መብት አያያዝ ምን…

በጄኔቫ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን #በቃ እያሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ!…

የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ እንደሚወጡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተሿሚዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ህዳር 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የክልሉ መንግስትና ህዝብ የሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ እንደሚወጡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተሿሚዎች ተናገሩ፡፡ ለዘመናት የዘለቀውን የአዲሱን ክልል ሁለንተናዊ ችግሮች ለመቅረፍ በሚደረገው እንቅሰቃሴ ውስጥ ህብረተሰቡ ሊያግዘን…

የኢሚሬትስ ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሰብዓዊ ቀውሱ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን በኢሚሬትስ ቀይ ጨረቃ በኩል የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ መቀጠሏን ገለጸች። የጤና ሁኔታን ለማሻሻልና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከል የሚረዱ…

በአዲስ አበባ የእንግሊዝ ኤምባሲ ፈት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ አዲስ አበባ በሚገኘው እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት እየተካሄደ ነው። የሰልፉ ታዳሚዎች በአዲስ አበባ የእንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት በመገኘት ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። የሲቪል ማህበረሰብ…

በሲዳማ ክልል 137 ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የአስቸኳይ ጊዜ ክልከላ በነበረበት ጊዜ በድንገተኛ ፍተሻዎች የተለያዩ ተጠርጣሪዎችን መያዝ መቻሉን ተናግረዋል። በዚህም በርካታ ጥይቶችና የጦር መሳሪያዎች እንዲሁም…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር መዝመት ሁሉም ነገር ከአገር በታች መሆኑን አመላካች ነው -የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር መዝመት ሁሉም ነገር ከአገር በታች መሆኑን አመላካች ነው ሲሉ የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ የክተት ጥሪውን ተቀብለው ዘመቻውን ለመቀላቀል መወሰናቸውንም ተናግረዋል።…

በሻሸመኔ ከተማ በተደረገ ፍተሻ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ለሽብር የሚውል ቁሳቁስ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በአራት ቀበሌዎች በሚገኙ መኖሪያ ቤቶች በተደረገ ፍተሻ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ሌሎች ለሽብር ተግባር የሚውል ቁሳቁስ ተያዘ። ከጦር መሳሪያና ከቁሳቁስ በተጨማሪም 66 ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።…

ከህወሓትና ሸኔ ጋር አገር በማተራመስና በማፍረስ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ ያሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሽብርተኞቹ ህወሓትና ሸኔ ጋር የህቡዕ ትስስር በመፈፀም አገር በማተራመስና በማፍረስ ሴራው ውስጥ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ ያሉ ተጠርጣሪዎችን በህግ ቁጥጥር ስር የማዋሉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ከህወሓትና ሸኔ የጥፋት…

በመዲናዋ መደበኛ መታወቂያ ለሰራተኞቻቸው የሚሰጡ ተቋማት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ መታወቂያ ለሰራተኞቻቸው የሚሰጡ አንዳንድ የመንግስትና የግል ተቋማት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታው ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ቀንአ ያደታ በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለጋዜጠኞች…