የሀገር ውስጥ ዜና አንድነታችንን በማጠናከር ከመከላከያ ጎን መቆም ይኖርብናል – አቶ ተስፋዬ ይገዙ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ፈታኝ ምዕራፍ ላይ በመሆናችን ሁሉም መሪ በመሆን፣ ህዝባዊ ንቅናቄ በመፍጠርና አንድነትን በማጠናከር ከመከላከያ ጎን መቆም ይኖርበታል ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተስፋዬ ይገዙ አሳሰቡ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደጀን እስከ ግንባር መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደጀን እስከ ግንባር ለአገራችን መክፈል የሚገባንን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ በመዲናዋ የሚገኙ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህልውና ዘመቻ ላይ የጀመሩትን እንቅስቃሴ ለማቀናጀት የሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለምፀሐይ መሠረት ከዩጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የሁለቱ አገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ምክክር ማድረጋቸው ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደጀን እስከ ግንባር መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደጀን እስከ ግንባር ለአገራችን መክፈል የሚገባንን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ በመዲናዋ የሚገኙ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህልውና ዘመቻ ላይ የጀመሩትን እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሊያካሂድ የነበረውን ምርጫ ማቋረጡን አስታወቀ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በታህሳስ ወር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሊያካሂድ የነበረውን የምርጫ ሰሌዳን እና ዝግጅት ማቋረጡን አስታወቀ። ቦርዱ 6ኛው አጠቃላይ ምርጫን በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍሎች አከናውኖ ያጠናቀቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አገራት የወጣቶቻቸውን አቅም መጠቀም የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር ይኖርባቸዋል – ሁሪያ አሊ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት የወጣቶቻቸውን አቅም ለመጠቀም የሚያስችል ምቹ የኢኖቬሽን ከባቢ ሁኔታ መፍጠር ይኖርባቸዋል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ሁሪያ አሊ ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ የስራ ፈጠራና ኢኖቬሽን ጉባኤ በበይነ-መረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትን ጦርነት ለመቀልበስ እንዘምታለን ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተውን ጦርነት በመቀልበስ ኢትዮጵያን በማዳኑ ዘመቻ ለመሳተፍ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ የጋምቤላ ከተማ ወጣቶች ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቢፍጨረጨርም÷ እንደማይሳካለት ነው ወጣቶቹ የተናገሩት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ አመራሮች አሸባሪው ቡድንን ለመፋለም ወደ ግንባር ዘመቱ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የክልሉ መንግስት ባቀረበው የክተት አዋጅ መሰረት አመራሩ በግንባር ህዝቡን በማስተባበር እየዘመተ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደርሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ ገልፀዋል። በእስከ አሁኑ ሂደት አንድ ብርጌድ የከተማው አመራር ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕወሓት ቡድን እያደረሰ ያለዉ ጉዳት አስከፊ በመሆኑ ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ የወላይታ ዞን ሠላምና ጸጥታ መምሪያ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሽብር ቡድኑ የሀገሪቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ዘርፉ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፉ ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ከሚመለካታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። የኮቪድ-19 ስርጭትን በትምህርት ዘርፉ ውስጥ ለመቀነስ ክትባቱ ለመምህራን እና በትምህርት ዘርፉ ላይ ለሚሰሩ አካላት…