Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ እና እንግሊዝ ኤምባሲ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያካሂዱትን ጣልቃ ገብነት እና ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ መገናኛ ብዙኃንን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በአሜሪካና እንግሊዝ ኤምባሲ ዛሬ ተካሄዷል። የሰልፉ ተሳታፊዎች ሩሲያ ኤምባሲ በደረሱበት…

በሲዳማ ክልል የወንዶገነት ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የወንዶገነት ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት የሚሆን የስንቅ ዝግጅት እና የደም ልገሳ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ድጋፉ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ 26 ሺህ ብር የሚገመት የስንቅ አይነት ሲሆን፥ 65 ዩኒት የሚሆን ደም…

የሴቶች መብት ሊከበር የሚችለዉ የይስሙላ ያልሆኑ እርምጃዎች ሲወሰዱ ነው- ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴቶችን መብት ከመፈክር አዉርደን ተግባራዊ የሚሆንበትን መሰላል ማዘጋጀት አለብን ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚደንቷ የፀረ-ፆታ ጥቃት ቀንን አስመልክተዉ ባደረጉት ንግግር÷ የሴቶችን መብት ለማስከበር የ365…

የሲዳማ ክልል የኮማንድ ፖስት ክልከላዎች ላይ ማሻሻያዎችን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በኮማንድ ፖስቱ ገደብ ተጥሎ በነበሩባቸው ሶስት ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ መደረጉን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ፡- 1- የህዝብ ትራንስፖርት ከዛሬ በኋላ ያለ ሰዓት…

በመዲናዋ የሚገኙ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት ለተፈናቃዮች 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስአበባ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የትምህርት ማህበረሰብ ክፍሎች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ። ድጋፉን ያስረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ…

የአገራችንን ህልውና ለማስቀጠል ሁሉም የድርሻውን ይወጣ -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ከስሩ ለመንቀል ሁሉም በየመክሊቱ የድርሻውን አስተዋጽኦ ሊያደርግ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

ኢትዮጵያን አሁን የገጠማት ፈተና በታሪክ ከገጠሟት ሁሉ የተለየ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ እና ነባራዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ዙሪያ መክረዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ በሚመለከት በአዲስ…

የሀረሪ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሠራተኞች የአሸባሪውን የህወሃት ኃይል ለመደምሰስ በህልውና ዘመቻ ላይ መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ ለሀገር መቆም ማለት ግንባር ድረስ በመሄድ ከጠላት…

በካሊፎርንያ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርንያ ግዛት ቤይ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ10ሚሊየን ብር በላይ በተለያዩ አካባቢዎች በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ የማህበረሰብ ክፍል ድጋፍ አደረጉ፡፡ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ እየተዋጋች ትገኛለች፤ ይህ የእጅ…

በሀገሪቱ ሊከሠት የሚችለውን የምርት እጥረት ለመቅረፍ እየሰራን ነው – የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቱ እያካሄደች ባለችው የህልውና ዘመቻ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የግብርና ምርቶች እጥረት ሊቀርፍ የሚችል ስራ እየተሰራ መሆኑን ሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ መስፍን ቃሬ፥ ጦርነቱ…