Fana: At a Speed of Life!

የሽብር ቡድኖቹን እኩይ ተግባር ለማክሸፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅንጅት መስራት አለበት -የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በዱከም ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በዱከም ከተማ ተካሄደ፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ በሰልፉ…

የህወሓት እና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ እንደማይሳካ የጅማ ነዋሪዎች ገለጹ

 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በጅማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ ለማክሸፍ በአንድነት እንሰራለን – የአዳማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖችን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ይዘዋቸው ከወጡት…

በመዲናዋ የጦር መሳሪያ ምዝገባ እስከ ጥቅምት 27 ቀን ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2014 ዓ.ም መራዘሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡   የጦር መሳሪያ በእጁ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ በ11ዱ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ነባሩን የደንብ ልብስ መጠቀም አቆመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተጨማሪ አዳዲስ የደንብ ልብሶችን ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ አዳዲሶቹ የደንብ አልባሳትን ብቻ መጠቀም እንደሚገባ እና ነባሩን የደንብ ልብስ ሙሉ በሙሉ መቀየሩን ያስታወቀው የአዲስ…

የጎንደር ከተማን ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ ጠንካራ አደረጃጀት ተፈጥሯል – ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማን ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ ጠንካራ አደረጃጀት ተፈጥሯል ሲል የከተማው ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የከተማ አሰተዳደሩ አሸባሪውንና ወራሪው የህውሓት ቡድን እና ግብር አበሮቹ በከተማዋ የጥፋት ተልዕኮ እንዳይፈፅሙ…

በጎንደር ከተማ ለህልውና ዘመቻው 100 ሚሊየን ብር የሚገመት የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ በአይነት 50ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ፤ 50ሚሊየን ብር ለህልውና ዘመቻው ስንቅ ለማዘጋጀት ታቅዶ ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ እንደተናገሩት ÷ ባለፉት…

የሰብዓዊ መብት ኮሚሽኖቹ ሪፖርት በኢትዮጵያ ጠንካራ ተቋማት እየተገነቡ የመሆናቸው ማሳያ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽኖች በጋራ ያወጡት ሪፖርት የኢትዮጵያን እውነት አለም እንዲረዳው ከማድረግ ባሻገር በኢትዮጵያ ጠንካራ ተቋማት እየተገነቡ የመሆናቸው ማሳያ መሆኑን ምሁራን ገለጹ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ…

“በሀገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም” በሚል በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና ዘመቻውን የሚደግፍና የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሠላማዊ ሰልፍ ጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ሠላማዊ ሠልፉ “በሀገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም” በሚል መሪ ሀሳብ እንደሚካሔድ…