የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የውጭ ጫናውን አሸንፎ መውጣት ለአፍሪካም ማሸነፍ ነው – ዶ/ር ምህረት ደበበ Meseret Awoke Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን የተከፈተባትን የውጭ ጫና አሸንፎ መውጣት ለአፍሪካም ጭምር ማሸነፍ እንደሆነ መገንዘብ እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዶክተር ምህረት ደበበ ገለጹ፡፡ ዶክተር ምህረት እንደገለጹት ÷ ኢትዮጵያ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰርግ ፕሮግራም ሰርዤ ወደ ግንባር ለመዝመት ወስኛለሁ – ረ/ፕሮፌሰር አክሊሉ አይዛ Meseret Awoke Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ ለተዘጋጀው የአሸባሪ ህወሓት ቡድን ምላሽ ለመስጠት በጥር ወር የያዙትን የሰርግ ፕሮግራም ሰርዘው ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አክሊሉ አይዛ ገለጹ። በአሁን ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና መሪያችንን እንከተላለን – የመተሃራና ፈንታሌ ነዋሪዎች Meseret Awoke Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተሃራ ከተማ እና ፈንታሌ ወረዳ ነዋሪዎች የ #በቃ ንቅናቄን በመቀላቀል ‘መሪያችንን እንከተላለን’ ብለዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የ #በቃ ንቅናቄ በመቀላቀል ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡ በመርሃ ግብሩም የኦሮሚያ ክልል ፣ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ Melaku Gedif Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን ከሚቀበርበት ጉድጓድ ለመታደግ የሽብር ቡድኑ አባላትና ምዕራባውያን የጥቅም አጋሮቹ ዲፕሎማቶች ያካሄዱት ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋልጧል። ብርሃነ ገብረ ክርስቶስና ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅን ጨምሮ የአሸባሪዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከቀደምት የወረስኩት አርበኝነትን እንጂ የድል አጥቢያ አርበኝነትን አይደለም” – በአርቲስት ደበበ እሸቱ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 እልል በይ ኢትዮጵያ፣ የምስራች ኢትዮጵያ። ቆራጡ መሪ እምቢ ለሃገሬ፣ እምቢ ለዳር ድንበሬ ብሎ ለልእልናሽ ተከተሉኝ ብሎ ቀድሞልሻል። "በኢትዮጵያ ለመጣ አንገቴ ይቆረጣል እንጂ እልደራደርም" ያለውን ቃሉን አክብሮ ጠላትን ሊፋለም በዘመቱብሽ ላይ ዘምቶባቸዋል። ከምንም በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድል አድራጊነትን ከሌላ ሳይሆን ሁላችንም በራሳችን በማሳካት የድሉ ባለቤት መሆን አለብን- አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የመኖርና ያለመኖር የህልውና አደጋ የተደቀነበት በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን መከተል ይኖርብናል ሲል ታዋቂው አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ ተናገረ። አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ ከኢዜአ ጋር በነበረው ቆይታ፤ አንዳንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር መዝመት አመራሩን ለዳግም መስዋዕትነት ያዘጋጀዋል – አቶ ወርቁ ሃይለማርያም Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር መዝመታቸው አመራሩን ለዳግም መስዋዕትነት እንደሚያዘጋጀው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ሃይለማርያም ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲ ዜጎች በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ ዜጎች አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን የፀጥታ ኃይሎች ከ394 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ። የጅቡቲ ዜጎች ድጋፉን ያደረጉት አሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ እኩይ ተልዕኮውን ለማሳካት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 ሰበር ዜና አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ። የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት እያከናወነ ነው Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት ማከናወኑን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ገንዘብ በማሰባሰብ ለአገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና ለክተት ጥሪ ዘማቾች ስንቅ…