Fana: At a Speed of Life!

የአርሲ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን ሕዝብ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ።   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ ፉሮ በርክክብ ሥነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የዞኑ ህዝብ ያደረገው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የሚሊሻና የፋኖ አባላት ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገርና ታሪክን ሊያጠፋ የመጣውን ወራሪ ሃይልን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የቆረጡ የሚሊሻና የፋኖ አባላት የአገር የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እንዲቀላቀሉ በደብረብርሃን ከተማ ዛሬ ሽኝት ተደረገላቸው። ያነጋገርናቸው ሽኝት የተደረገላቸው የሚሊሻና…

የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ግንባር ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባቀረቡት ጥሪ መሰረት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ። የክልሉ አምስቱ የብልጽግና…

በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና አፍሪካን ለማንበርከክ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው – በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና ፓን አፍሪካኒዝም ዳግም እንዲያቆጠቁጥ እየተደረገ ያለውን ጥረት በማኮሰስ አፍሪካን ለማንበርከክ የሚደረግ እንቅስቃሴ መሆኑን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ ሀሰተኛ ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ

አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ ነው ሲል የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ገለጸ፡፡   አሸባሪው ሕወሓት የራሱን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን ያረጋግጣል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን እንደሚያረጋግጥ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለደቡብ ምዕራብ…

ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች ከአገር እንዲወጡ ወሰነች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች ከአገር እንዲወጡ መወሰኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት: ዲፕሎማቶቹ በአዲስ…

አቶ ፍቃዱ ተሰማ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ 11ኛው የደቡብ ምህራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምሥረታን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በሃገሪቱ 11ኛ ክልል ሆኖ ለተመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች 11ኛ…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ ቤት በርካታ ማህተሞች እና ቲተሮችን ጨምሮ ከፍተኛ የውሃ ማስተላለፊያ ተገጣጣሚ የቱቦ ብረቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ግለሰብ ቤት ፖሊስ ባከናወነው ብርበራ የመንግሥት እና የግል ተቋማት ማህተሞች እና ቲተሮች እንዲሁም በግለሰብ እጅ መቀመጥ የሌለበት በርካታ ከፍተኛ የውሃ ማስተላለፊያ ተገጣጣሚ የቱቦ ብረቶች ከአንድ ተጠርጣሪ ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።…