የሀገር ውስጥ ዜና የባሶ ሊበን ወረዳ አርሶ አደሮች በህወሓት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ አርሶ አደሮች በአሸባሪው ቡድን ሰብላቸው የወደመባቸውን ወገኖች ለመርዳት ቃል ገብተዋል፡፡ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በስንዴ ምርታቸው ከሚታወቁ ወረዳዎች መካከል አንዷ የሆነችው የባሶ ሊበን ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ውሳኔ ሀገራቸውንና ህዝባቸውን በነፃነት ለማቆየት ያላቸውን ቁርጠኛ አቋም የሚያሳይ ነው -አቶ ወርቁ አይተነው Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደጦር ግንባር ማምራታቸው ከህዝባቸው ቀድመው በመገኘት እናት ሀገራቸውንና የሚመሩትን ህዝብ በነፃነት ለማቆየት ያላቸውን ቁርጠኛ አቋም የሚያሳይ ታሪካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ ባለሃብት አቶ ወርቁ አይተነው ተናገሩ ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚገኙ የትምህርቱ ማኅበረሰብ አባላት ለተፈናቃዮች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አበረከቱ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና የትምህርቱ ማኅበረስብ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አበርክተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና እስራኤል በኢንቨስትመንት የድጋፍ ስራዎችን በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ Feven Bishaw Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜና ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የሁለቱን አገራት የቆየ የኢንቨስትመንት ግንኙነት አጠናክሮ ስለመቀጠል፣ በጋራ የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመቻው የተጀመረውን የነጻነት ትግል ለማሳካት ወሳኝነት አለው – ምሁራን Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር መዝመት የተጀመረውን የነጻነት ትግል ለማሳካትና የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለማክሸፍ ወሳኝነት አለው ሲሉ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ። የአመራሩ ጦር ግንባር ድረስ መዝመት ፣ በምዕራባውያን ሚዲያዎችና ተላላኪዎቻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወላጆቻችን በነጻነት ያቆይዋትን አገር ከወራሪዎች መጠበቅ አለብን – ሜ/ጄ ጥሩዬ አሠፌ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥንት አባቶቻችን ሉዓላዊነቷን አስከብረውና ነፃነቷን አስጠብቀው ያስረከቡንን አገር በእኛ ዘመንም ከዘራፊዎችና ከወራሪዎች የመጠበቅ ግዴታ አለብን ሲሉ የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሠፌ ተናገሩ፡፡ በመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር እና የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት 20 በሬዎችንና ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የዓይነት ድጋፎችን አበርክተዋል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተሰማ ገብረመድኅን ÷ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ግንባር ሄደው ለመፋለም ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች አባላት ገለጹ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ግንባር ሄደው ለመፋለም ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በቤላ ማገገሚያ ማዕከል በመገኘት ቁስለኛ የሰራዊት አባላትን ከጎበኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊቱ በሕዳሴ ግድብ ቀጠና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን ግዳጁን እየተወጣ ነው Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጠና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን በጀግንነት ግዳጁን እየተወጣ እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ ከጀግናው የአገር የመከላከያ ሰራዊታችን ጎን ተሰልፈው ግዳጅ በመፈፀም ላይ የሚገኙ የፌዴራል ፖሊስ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በበጋ መስኖ 15 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዷል Feven Bishaw Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በበጀት ዓመቱ በበጋ መስኖ 15 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት 500 ሺህ ኩንታል ምርት ለማምረት መታቀዱ ተገለፀ፡፡ የ2014 የምርት ዘመን ክልላዊ የበጋ ስንዴ ልማት ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በስልጤ ዞን በላንፉሮ…