ዳያስፖራው በኦንላይን ለተጎዱ ወገኖች እስካሁን ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር በላይ አሰባሰበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በ'eyezonethiopia.com' መተግበሪያ አማካኝነት በሃገር ቤት ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበው ገንዘብ ከ1ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር በላይ ደርሷል።
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከቻፓ ፋይናንሺያል…