Fana: At a Speed of Life!

በህዝቦች መራራ ትግል የተገኘው ለውጥ በባንዳዎች አይደናቀፍም- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።   የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከለተው ቀርቧል።   በኢትዮጵያ ህዝቦች መራራ ትግል የተገኘው ለውጥ በውስጥ…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ፣ ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ዶክተር ኦስማን ዲዮን እና ባልደረቦቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ወይዘሮ ጫልቱ በኢትዮጵያ የከተሞችን መሰረተ…

“ትዳሬ እና ልጆቼ ከሀገሬ አይበልጡም”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክተት ጥሪ ተቀብለው ለመዝመት የተመዘገቡ ሚሊሻ አባል የሽብርተኛውን ትህነግ ወራሪ ቡድን ለመደምሰስ ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈውን የክተት ጥሪ ተከትሎ በርካቶች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ወደ ግንባር መትመማቸዉን ቀጥለዋል፡፡ አቶ…

የአማራ ክልል ፖሊስ ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማዳን የአማራ ክልል መንግስት ያወጀውን የክተት ጥሪ ተቀብለው ስልጠና የወሰዱ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት ዛሬ ተመርቀዋል፡፡   በምረቃ ስነ ስዓቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀምበር፣…

ለመስክ ስራ የሚያገለግሉ 15 ተሽከርካሪዎችና 300 ሞተር ሳይክሎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ለመስክ ስራ የሚያገለግሉ 15 ተሽከርካሪዎችና 300 ሞተር ሳይክሎች ለክልሎችና ተጠሪ ተቋማት ድጋፍ ተደረገ።   ለተሽከርካሪዎቹ ግዥ በአጠቃላይ 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ ተደርጓል።…

በዚህ ዓመት ለ1 ሚሊየን ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ኢንፑት አውት ፑት ኤች ኬ ሊሚትድ ከተባለ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር ለተማሪዎች እና መምህራን ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የፕሮጀክት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ…

አሸባሪው ህወሓት በሰራዊታችን ሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ጥቃት ታሪክ ይቅር የማይለው ነው – የሶማሌ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር አንድነትና የሉዓላዊነት መገለጫ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው አስነዋሪ ጥቃትና ጭፍጨፋ መፈፀሙ እንደማይዘነጋ የሶማሌ ክልል መንግስት ገለጸ። የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሄደ ሲሆን ÷…

የጎንደር ከተማ  ዘማቾች ዛሬ  አሸኛኘት  ተደረገላቸዉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ  ዘማቾች ዛሬ  አሸኛኘት  እንደተደረገላቸው የከተማ አስተዳደሩ  አስታወቀ። በአሸኛኘት ስነ ስርዓቱ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ፥ ትህነግ ሀብታችን ዘርፏል ፣…

ዳግም የግፍ ቀንበርን አንቀበልም -የሲዳማ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዳግም የግፍ ቀንበርን አንቀበልም" ሲል የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ዳግም የግፍ ቀንበርን አንቀበልም…

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከተላለፉ ዋና ዋና መመሪያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የተለያዩ መመሪያዎችን አስተላልፏል፡፡ ከዋና ዋና መመሪያዎች መካከልም፡- 1. አዲስአበባ ዉስጥ የሚኖር ማንኛውም ነዋሪ በእጁ የሚገኙ መሳሪያዎችን "ከዚህ ቀደም ያስመዘገበም ሆነ ያላስመዘገበ "…