በመላው አለም ያስተጋባዉ የአፍሪካ ቀንድ ልጆች ድምፅ አለመስማትም ሆነ አለማክበር አይቻልም-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመላው አለም ያስተጋባዉ የአፍሪካ ቀንድ ልጆች ድምፅ አለመስማትም ሆነ አለማክበር በፍጹም አይቻልም ሲሉ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥በእርግጥም…