ጠ/ ሚ ዐቢይ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷መደመር…