Fana: At a Speed of Life!

በቤይሩት የ’በቃ’ ንቅናቄ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ’በቃ’ ንቅናቄ አካል የሆነውና ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጫና የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በሊባኖስ ቤይሩት ከተማ ተካሄደ። ‘እኔ የአባቶቼ ልጅ ነኝ’ በሚል መሪ ሀሳብ በቤይሩት ‘ዳውንታውን‘ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ…

አሸባሪው ህወሓት በላልይበላ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የከፋ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ (2014) አሸባሪው ቡድን በላልይበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያደረሰው ውድመት ቡድኑ ጸረ- ኢትዮጵያ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠበት መሆኑን የጋይነት ጋሸና ግንባር ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ አቶ ሲሳይ ዳምጤ ገልጸዋል፡፡ ቡድን ላልይበላን ወርሮ በቆየበት ወራት…

የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ኢትዮጵያን የማዳከም ዘመቻ አካል መሆኑን ተገንዝበን ህጋዊ አማራጭ ልንጠቀም ይገባል – አቶ አቤ ሳኖ

አዲስ አበባ፣ህዳር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ኢትዮጵያን የማዳከም ዘመቻ አካል በመሆኑ “ህጋዊ የምንዛሬ አማራጮችን ብቻ መጠቀም ይገባል” ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ አቶ አቤ ሳኖ፤ በህገ-ወጥ መንገድ የሚመነዘር የውጭ አገር ገንዘብ…

የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ45 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል ከ45 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ17 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ እና የማዕድ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል በይፋ መቋቋሙ ተገለፀ፡፡ ማዕከሉ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመ ሲሆን ÷በመድረኩ የዓባይ ውሃና የተፋሰሱ ሀገራትን ፍላጎት እንዲሁም አሁናዊ የሀገሪቷ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በሚመለከት ጥናታዊ…

በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ሽብርተኛውን ህወሃት ማውገዛቸዉ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ሽብርተኛውን ህወሃት ማዉገዛቸዉ የሚበረታታ እና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷በኢትዮጵያ ሉአላዊነት እና ክብር ላይ…

ለመስኖ የሚውል መሬት በምንም ምክንያት ጾም አያድርም- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለመሥኖ የሚውል መሬት በምንም ምክንያት ጾም አያድርም ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተሠማሩ ባለሀብቶች ለመሥኖ ስንዴ ልማት በተመረጡ መሬቶች ላይ ወደ ስራ…

ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጣዋለች ሲሉም…

በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ሕወሃት የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ህወሃት በማውገዝ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ÷ የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ አይደሉም ፣የትግራይ ህዝብ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው፣በትግራይ ክልል የሚኖረው ህዝባችንን…

በመዲናዋ በተደረገ ብርበራ ለሽብር አገልግሎት ሊውሉ የነበሩ በርካታ የጦር መሣሪያዎች ተይዘዋል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሠረት በማድረግ ባደረገው ብርበራ ለሽብር አገልግሎት ሊውሉ የነበሩ በርካታ የጦር መሣሪያዎች መያዙን ገለጸ።   የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ÷አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ…