Fana: At a Speed of Life!

በሎስ አንጀለስ በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ በአንድ ምሽት በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ።   በመርሃ ግብሩ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፣ ጋዜጠኛ ሄርሜላ…

በቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ወጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በስፔን ቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር በውድድሩ ላይ የተሳተፉት አትሌት ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል፡፡ አትሌት ጫሉ ዴሱ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ በሆነ ሰዓት…

ለሸኔ ታጣቂ ሊተላለፍ የነበረ ከ 2 ሺህ በላይ የብሬን ጥይት  ዓለም  ገና ከተማ  ላይ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻን አዋሽ አርባ ባደረገ የቤት መኪና ውስጥ ተደብቆ ለሸኔ ታጣቂ ሊተላለፍ የነበረ 2 ሺህ 560 የብሬን ጥይት ተያዘ። ጥይቱ ዓለም  ገና ከተማ  ላይ መያዙ ነው የተመለከተው። ኅብረተሰቡ ያደረሰውን ጥቆማ መሠረት አድርጎ የኦሮሚያ ፖሊስ…

“በቃ”ወይም #No More ዘመቻ ሰላማዊ ሰልፍ በጃፓን ቶኪዮ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በቃ" ወይም '#No More' ዘመቻ ሰላማዊ ሰልፍ በጃፓን ቶኪዮ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሄዷል። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በጃፓን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የተሳተፉ ሲሆን÷አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች የምዕራቡ ዓለም…

በመዲናዋ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ መምህራንና ተማሪዎች ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማች አርሶ አደሮች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ይህንን…

ህገ-ወጥ ድርጅቶች ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ የካሽሬጂስተር ማሽኖች ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ግብይት ተፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ-ወጥ ድርጅቶች ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ግብይት መፈፀሙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ ሰሞኑን 63 ህገ-ወጥ ድርጅቶች እና ለህገ-ወጥ ዓላማ ሲውሉ የነበሩ 20…

የ’በቃ’ ንቅናቄ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ’በቃ’ ንቅናቄ አካል የሆነው አሜሪካና ሌሎች ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት እየተካሄደ ይገኛል። በሰልፉ ላይ በዋሺንግተን ዲሲ የሚኖሩ…

አምባሳደር ታዬ አሸባሪው ህወሓት ከአክሱም በተመሳሳይ በላሊበላ አውሮፕላን ማረፊያ የፈጸመውን ተግባር አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ አምባሳደር እና ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአክሱም በተመሳሳይ በላሊበላ አውሮፕላን ማረፊያ የፈጸመውን ተግባር ኮንነዋል፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ ÷…

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ተኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበበ ከተማ ምክርቤት በተለያዩ ኩነቶች ተከብሯል። በክብረ- በአሉ የአዲስ አበባ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር እንዲሁም ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር…

አዲስ የመንገድ ደህንነት እና ኢንሹራንስ ፈንድ አገልግሎት ደንብ በመጠናቀቅ ላይ ነዉ – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዲስ የመንገድ ደህንነት እና ኢንሹራንስ ፈንድ አገልግሎት ደንብ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ፡፡ ወ/ሮ ዳግማዊት በትዊተር ገጻቸዉ ባሰፈሩት ጽሁፍ እንዳስታወቁት…