የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ አገር ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል 23 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ለሱዳንና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 23 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ለሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል የሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች፣ የመዲናዋ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት በህክምና ላይ ለሚገኙ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል የሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ ከ70 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸቤ ሶምቦ ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን የሸቤ ሶምቦ ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የሚውል 50 ሠንጋ እና 600 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ፡፡ የወረዳው ነዋሪዎች ድጋፉን በቀጣይነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉና ከመከላከያ ሠራዊት ጎን እንደሚቆሙ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳንባ ምች ለህፃናት ሞት ቀዳሚ መንስኤ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአየር ብክለትን በመቀነስ፣ መሰረታዊ የጤና እና የስርዓተ ምግብ አገልግሎቶች ጥራትን በማሻሻል በሳምባ ምች የሚሞቱ ህፃናትን እናትርፍ" በሚል መሪ ቃል የዓለም የሳንባ ምች ቀን በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል። የሶማሌ ክልል ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራው ንቅናቄ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአገሩ ጉዳይ በአንድነት መቆሙን ያሳያል – ምሁራን Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጫና የተቃወመው የዳያስፖራው ንቅናቄ ዳያስፖራው ከመቼውም ጊዜ በላይ በአገሩ ጉዳይ በአንድነት መቆሙን የሚያሳይ ነው መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል ነው ተብሏል፡፡ እርዳታው በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ዞብል ክፍለ ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተሰበሰበ Alemayehu Geremew Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር የዞብል ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ገብረሚካኤል አየልኝ በክፍለ ከተማው በተለያዩ አደረጃጀቶች ለወገን ጦር አገልግሎት የሚውል 15 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን ገለጹ፡፡ በሴቶች አደረጃጀት በክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሽብር ቡድኑ ባደረሰው ውድመት 4 የደም ባንኮች አገልግሎት አቁመዋል-የክልሉ ጤና ቢሮ Alemayehu Geremew Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህውሓት ቡድን በጤና ተቋማት ላይ ከፍተኛ የሆነ ጥፋት እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሕክምናና ተሀድሶ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አበበ ተምትሜ ገለጹ። አሸባሪ ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የጥፋት ጥቃቱን ወደ ደም ባንኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰነድ ማረጋገጫ ማህተም አሰራር ተቀየረ Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ የልደት፣ የጋብቻ ፣ የፍቺ ፣ የያላገባ እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎች አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን የማረጋገጫ አሰራር መቀየሩን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው እየተበራከተ የመጣውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰላ ከተማ አስተዳደር ለ3ኛ ጊዜ መከላከያን የመደገፍ መርሃ ግብር እያካሄደ ነው Meseret Demissu Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ አስተዳደር ለ3ኛ ጊዜ መከላከያን በስንቅ የመደገፍ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። ድጋፉ የተለያዩ ደረቅ እህሎችን እንዲሁም የገንዘብ መዋጮን ያካተተ ሲሆን፥ በርካታ እናቶች ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ ምግብ…