የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎቻቸው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የሚወተውቱ ሀገራት አስገርመውናል- የውጭ አገር ዜጎች Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና ሌሎችም አካባቢዎች ተዘዋውረን ያለምንም ስጋት እየጎበኘን ነው፤ ዜጎቻቸው እንዲወጡ የሚወተውቱ አንዳንድ አገሮች ግን አስገርመውናል ሲሉ በጉብኝት ላይ ያሉ የውጭ አገር ዜጎች ተናገሩ። ማርኮ ዳጋስፐር እና ማርክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኦሚክሮን ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ቤተ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሚክሮን የኮሮና ቫይረሰ ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ የቤተ ሙከራ ሂደቶች እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በቅርቡ ይፋ የተደረገው የኦሚክሮን ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ቤተ ሙከራዎች በመካሔድ ላይ ሲሆኑ ውጤታቸውም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ጥሪውን ያልተቀበሉ የተላላኪው ሸኔ አባላትን የመደምሰሱ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል- አቶ አዲሱ አረጋ Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ጥሪውን ያልተቀበሉ የተላላኪው ሸኔ አባላትን የመደምሰሱ ሂደት ተጠናክሮ መቀጠሉን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተሞች ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ ተናግረዋል። በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ማውጣቱን ቀጥሏል Mekoya Hailemariam Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ባካሄደው ኦፐሬሽን፣ የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ የማውጣቱንና በጥልቀት በመግባት የአሸባሪውን ጀሌዎች የመማረክና የመደምሰስ ተግባሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና በካማሺ ዞን ዘላቂ ሠላምን ለማረጋገጥ ህዝቡ በሙሉ አቅሙ ሊተባበርና ከጸጥታ አካላት ጎን ሊቆም ይገባል-አቶ አሻድሊ ሃሰን Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የካማሺ ዞንን ሠላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የዞኑ ሕዝብ በሙሉ አቅሙ ሊተባበርና ከጸጥታ አካላት ጎን ሊቆም እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ተናገሩ፡፡ የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈረንሳይ ፓሪስ የ’በቃ’ ንቅናቄ አካል የሆነው የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ ‘ሻትሌ ሊሀል’ በተሰኘው ስፍራ የ’በቃ’ #No More ንቅናቄ አካል የሆነው የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ያልተገባ ጫና እንዲሁም አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለደብረ ብረሃን ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለደብረ ብርሃን ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃኪም ግዛው ማስተማሪያ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አስረክቧል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ሃገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ተገለፀ Mekoya Hailemariam Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብዓዊ መብት እና በሰብዓዊ ድጋፍ ሰበብ በሉዓላዊ ሃገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ በምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሲ ዩኒቨርሲቲና የቀድሞ የደብረብርሃን ተማሪዎች ለተፈናቃዮችና ዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዩኒቨርሲቲ እና የቀድሞ የደብረብርሃን ተማሪዎች በሽብር ቡድኑ ህወሓት ወረራ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ የትዳር አጋርና ልጆቻቸውን ወደ መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦር ግንባር እያደረግን ያለውን ተጋድሎ በመደበኛ ስራዎችም በተመሳሳይ ወኔና እልህ እንደግመዋለን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ግንባሮች ባስገኘናቸው ድሎች ወራሪው ሃይል ኢትዮጵያን ማንበርከክ እንደማይችል ይሄ ትውልድ በተግባር አስመስክሯል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በአዲስ አበባ ፕላንና ልማት ኮሚሽን የመደበኛ ስራዎች አፈጻጸም…