አሸባሪው የህወሓት ቡድን በጋሸና እና ቡርቃ አካባቢዎች በቆየባቸው ጊዜያት ከፍተኛ ግፍና በደል ፈጽሞብናል-ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን በጋሸና እና ቡርቃ አካባቢዎች በቆየባቸው ጊዜያት እያሰፈራራ በማስጨነቅ ከፍተኛ ግፍና በደል እንደፈጸመባቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።
የጋሸና እና ቡርቃ ከተማ ነዋሪዎች በሰራዊቱ ተጋድሎ ከአሸባሪው ጭቆና…