የሀገር ውስጥ ዜና ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማቾች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ ተላለፈ Meseret Awoke Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ማህበረሰቡ ለህልውና ዘመቻው ደጀን እንዲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ዝግ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘማቾች፥ ለዘማች ቤተሰቦችና ለተፈናቃዮች የሚደረግ ድጋፍ ቀጥሏል Meseret Awoke Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር በመተባበር ለተፈናቃዮች እና ለወገን ጦር የሚውል ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአልባሳት እና የምግብ ግብአት ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን ያስረከቡት የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ላይ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ Alemayehu Geremew Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የአየር ንብረት ለውጥ በተፈጥሯዊ ሥነ-ምህዳር እንዲሁም በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያደረሰ መሆኑ ይነገራል። በመሆኑም በዳካር በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል Alemayehu Geremew Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2013/14 የመኸር እርሻ ሰሊጥ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ አቶ ኤልያስ በላይ እንደገለጹት በክልሉ በ2013/14 የመኸር ምርት ዘመን ከ378…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸዋሮቢት ከተማ የመብራት አገልግሎት ማግኘት ጀመረች Meseret Awoke Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሽብር ቡድኑ ነጻ የወጣችው ሸዋሮቢት ከተማ የመብራት አገልግሎት ማግኘት መጀመሯን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ነጻ በወጡ አካባቢዎች አስቸኳይ ጥገና እያደረገ መሆኑን የህዝብ ግንኙነት ክፍል ስራ አስኪያጅ አቶ ማህተሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሩብ ዓመቱ ለ55 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጠረ Alemayehu Geremew Dec 2, 2021 0 አዲስ አበበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ሩብ ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ለ55 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል መፈጠሩን የአዲስ የአበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ብዙዎች ኢትዮጵያን ለማንበርከክ በሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞ ቄሮና ቀሬ የጠ/ሚ ዐቢይን የጀግንነት ፈለግ በመከተል የአባቶቻቸውን የጀግንነት ታሪክ እንዲደግሙ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ Mekoya Hailemariam Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ቄሮና ቀሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የጀግንነት ፈለግ በመከተልና የሀገር መከላከያን በመቀላቀል ዛሬም እንደትናንቱ የአባቶቻቸውን የጀግንነት ታሪክ እንዲደግሙ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ። ርእሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንጪ ሐይቅ ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመረጠ Meseret Awoke Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ በሚገኘው በ24 ኛው የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወንጪ ሐይቅ የ2021 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመረጠ። በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ የሚገኘው ወንጪ ሐይቅ ከ170 የቱሪዝም መንደሮች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የእምነት ተቋማትንና ቅዱሳን መጽሃፍትን በማቃጠል ለሃይማኖቶች ያሳየውን ጥላቻ የሃይማኖት አባቶች አወገዙ Alemayehu Geremew Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የእምነት ተቋማትንና ቅዱሳን መጽሃፍትን በማቃጠል ለሃይማኖቶች እያሳየ ያለውን ጥላቻና ንቀት የእስልምና ሃይማኖት አባቶች አወገዙ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በወረራ በያዘባቸው አካባቢዎች የእምነት ተቋማትን አውድሟል ፤ አንዳንዶቹን…
ስፓርት ቶምፕሰን-ሄራ እና ዋርሆልም የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመረጡ ዮሐንስ ደርበው Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሊምፒክ አሸናፊዋ ጃማይካዊቷ ኢሌን ቶምፕሰን ሄራ እና ኖርዌያዊቷ ካርስተን ዋርሆልም በ2021 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመርጠዋል። ቶምፕሰን-ሄራ በአመቱ በታሪክ ከተመዘገቡ ውጤቶች ከፍተኛውን…