ስፓርት ኢትዮጵያ ጂቡቲን 7 ለ 0 ረታች ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ውድድር ኢትዮጵያን ከጂቡቲ ባገናኘው መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል፡፡ በዚሁ መሠረትም ኢትዮጵያ የጂቡቲ አቻዋን 7 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ ጎሎቹንም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን ከአጎዋ ለማስወጣት የሚያደርገውን ጥረት እንዲያጤነው ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያን በአጎዋ የምታገኛቸውን ጥቅሞች ለማሳጣት እና ከአባልነት እንድትወጣ ለማድረግ የጀመረውን እንቅስቃሴ በድጋሜ እንዲያጤነው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በይፋዊ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡ ኢትዮጵያ ከብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሹመት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያየ ክፍለ ከተሞች ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሹመት ተሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከውሰር እንድሪስ (ኢዜማ) - የባ/ኪነጥበብና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ361 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጥሯል ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ361 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ እድል መፈጠሩን የክልሉ የስራ እድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ አቶ አህመድ እንዲሪስ ገልጸዋል፡፡ የስራ እድል ከተፈጠረባቸው መስኮች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኛውን የትህነግ ቡድን እስከወዲያኛው ላይመለስ በአጠረ ጊዜ ልንሸኘው ይገባል – ብልፅግና ፓርቲ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የጋራ ጠላታችን ለሆነው ትህነግ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ከንቱ ምኞቱን በሚገባው ቋንቋ አስረድተን እስከወዲያኛው ላይመለስ በአጠረ ጊዜ ልንሸኘው ይገባል ሲል ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ብልፅግና ፓርቲ በማህበራዊ የትስሰር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ52 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመትየኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ Meseret Demissu Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግምታዊ ዋጋዉ 52 ሚሊየን 607 ሺህ 221 ብር የሚሆን የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ባሳለፍነው ሳምንት የተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችበጉምሩክ ኮሚሽን በ13 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና የፍተሻ ኬላዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ቡድን ለሁለት አመት የሚሆን ቀለብ ከአማራ ክልል እንሰበስባለን ብሎ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ነው Meseret Demissu Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት አመት የሚሆን ቀለብ ከአማራ ክልል እንሰበስባለን ብሎ አሸባሪው ቡድን አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጠው አገልግሎቱ አሸባሪው ቡድን ላለፉት ተከታታይ ቀናት ከፍተኛ መንጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Demissu Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ66ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከአራት ሺህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርስቲው በ 2013 ከተለያዩ የትምህርት ክፍሎችና ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በድህረ ምረቃ፣ በዶክትሬት ዲግሪ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ተስፋ ሰጭ ነው-ዶ/ር እዮብ ተካልኝ Meseret Demissu Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቆጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ተስፋ ሰጭ ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታው ዶክተር እዮብ ተካልኝ ገልጹ። ዶክተር እዮብ ተካልኝ ይህንን የተናገሩት የፌደራልና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በቆጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ስርዓቱ ለማህበረሰቡ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን ይሰራል- ዶክተር ሊያ ታደሰ Meseret Demissu Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ስርዓቱ ለማህበረሰቡ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን ይሰራል ሲሉ የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን የገለጹት በጅጅጋ እየተካሄደ ባለው 23ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ ላይ ነው። ኮቪድን…