Fana: At a Speed of Life!

የጤና ስርዓቱ ለማህበረሰቡ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን ይሰራል- ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ስርዓቱ ለማህበረሰቡ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን ይሰራል ሲሉ የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን የገለጹት በጅጅጋ እየተካሄደ ባለው 23ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ ላይ ነው። ኮቪድን…

ለሀገር ህልውና መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የማዕከላዊ ጎንደር የመንግስት ሰራተኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማዳን ጊዜው አሁን በመሆኑ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈው የህልውና ዘመቻውን በመቀላቀል መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመንግስት ሰራተኞች አስታወቁ፡፡ የዞኑ የመንግስት…

ዋናው የእድገት መንገድ እያንዳንዱን እድልና አቅም በአግባቡ መጠቀም መቻል ነው- ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ ዋናው የእድገት መንገዳችን እያንዳንዱን እድልና አቅም በተገቢው መንገድ መጠቀም መቻል ነው ሲሉ የማእድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጣቸው ላይ፥ ችላ…

የፀጥታ ሀይሉ በሚፈጽመው የተቀናጀ ማጥቃት አሸባሪው ቡድን ላይ ድል እየተቀዳጀ ነው -የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የጸጥታ ሀይሉ በሚፈጸመው የተቀናጀ ማጥቃት የአሸባሪውን ህወሃት ቡድን እየደመሰሰና ድል እየተቀዳጀ መሆኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል።…

በምዕራብ ጎጃም ዞን በመስኖ የለማ የአቮካዶ ልማት ፕሮጀክት እየተጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በቆጋ መስኖ ፕሮጀክት የለማ የአቮካዶ እና የተለያዩ ሰብሎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው። የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅአቶ አቢዮት ብሩ ፥ በፕሮጀክቱ አጠቃላይ 6 ሺህ 512 ሄክታር…

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 225 ተማሪዎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ በ7ኛ ዙር መርሃ-ግብሩ አስመርቋል ። ተመራቂዎቹ በመደበኛ፣ በርቀትና ተከታታይ መረሃ ግብር የሰለጠኑ ሲሆን ከመካከላቸውም 485…

የኢትዮጵያን ሰላምና አንድነት መጠበቅ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን ሰላምና አንድነት መጠበቅ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ገለፁ። በኢትዮጵያ በኃይማኖት ተቋማት መካከል ያለው መቀራረብ ለብሔራዊ መግባባት ፋይዳው የጎላ መሆኑንም አንስተዋል። ኢዜአ…

23ኛው የጤናው ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ በጅግጅጋ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)23ኛው የጤናው ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ "ምላሽ ሰጭ የጤናው ስርዓት በአዲስ ምዕራፍ" በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በክልሉ ቤተ መንግሥት አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ጉባኤው ላይ ፥የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር…

መላው ኢትዮጵያዊያን በአጠረ ጊዜ የአሸባሪዉን ቡድን ግብአተ መሬት ማጠናቀቅ አለብን-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መላው ኢትዮጵያዊያን በአንድነት የአሸባሪዉን ቡድን ግብአተ መሬት በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ አለብን ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ ዛሬ በወራሪው ቡድን ለተፈናቀሉ…

በጦርነቱ የታጣውን ምርት ለማካካስ የቀውስ ወቅት ዕቅድ ይተገበራል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የታጣውን ምርት ለማካካስና እንስሳትን ለመተካት የቀውስ ወቅት ዕቅድ እንደሚተገበር የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር…