የመዲናዋ ነዋሪዎች የኮቪድ-19 ክትባትን ለመከተብ ያላቸው ተነሳሽነት ዝቅተኛ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል ክትባት በነጻ እንዲሰጥ ቢመቻችም ህብርተሰቡ ለመከተብ ያለው ተነሳሽነት ዝቅተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ገለጸ።
የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሃንስ ጫላ÷ በሌሎች የዓለም ሀገራት…