Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲግሪ ሴልሼስ መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲገሪ ሴልሽየስ መጨመሩን የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት አመላክቷል፡፡   በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ፕሮግራም የከባቢ አየር ሙቀት መጨመርን አስመልክቶ በስኮትላንድ ዋና ከተማ…

የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ሂደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ…

ኢትዮጵያ የሱዳንን ሰላምና መረጋጋት እንደ ራሷ ሰላም ታየዋለች-ዛሂድ አል-ሀረሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሱዳንን ሰላምና መረጋጋት እንደ ራሷ ሰላም አድርጋ ታየዋለች ሲሉ የኢትዮጵያና ዓረብ ሀገራት ግንኙነት ተመራማሪ ዛሂድ ዘይዳን አል-ሀረሪ ገለጹ።   የሱዳን ሕዝብ ችግር ባጋጠመው ጊዜ ሁሉ ኢትዮጵያውያ ሁሌም ከጎናቸው…

ኢትዮጵያ ተመድ በሀገሪቱ እያከናወናቸው ላሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በተካሄደው ስነ ስርዓት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተሳትፈዋል። ኢትዮጵያ በመንግስታቱን ድርጅት ቻርተር ላይ ያላትን ቁርጠኝነት…

አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንትን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ሞረርን በትናንትናው ዕለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡ በወቅቱም ፕሬዚዳንቱ ድርጅታቸው በኢትዮጵያ ባለው የረጅም…

የምግብና መጠጥ ማሸጊያዎች ዲዛይን በፕላስቲክ መልሶ ዑደት ሥራ ላይ ተፅእኖ አሳድሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ እና መጠጥ ማሸጊያዎች ላይ የሚጨመሩ ቀለማት፣ የጠርሙሶች ዲዛይን እና የምርት መግለጫ ደረጃዎች የፕላስቲክን መልሶ ዑደት (ሪሳይክሊንግ) ስራ ከባድና ዋጋ የሚያሳጣ አድርጎታል መባሉን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ ይህ የተገለፀው÷…

በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን እንዲደገፉ ለማስቻል ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት የተራድኦ ድርጅቶች በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን መደገፍ እንዲቻል የአንድ መቶ ሚሊየን ብር በላይ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። የተራድኦ ድርጅቶቹ የተፈናቀሉ ወገኖችን መደገፍ በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ ከአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ…

በሚኒስቴሩ የለሙ 13 የኤሌክሮኒክ አገልግሎቶች ምረቃና ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የለሙ 13 የኤሌክሮኒክ አገልግሎቶች ምረቃና የአገልግሎቶቹን ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። የኢትዮጵያ የቡናና ሻይ ባለስልጣን ለደንበኞቹ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ…

አሸባሪው ህወሓት ግመሎቻችንን ጭምር ጨፍጭፏል -የሰመራ ሎጊያ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አሸባሪው ህወሓት የአፋር ህልውናን ለማጥፋትና ለህዝባችን ያለውን ንቀት ለማሳየት ግመሎቻችንን ጭምር ጨፍጭፏል" ሲሉ በአፋር ክልል የሰመራ ሎጊያ ነዋሪዎች ገለጹ። አሸባሪው ህወሓት በአፋር ህዝብ ላይ ዳግም ጥቃት ማድረሱ ቡድኑ ካለፈው…

ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ 4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በኮቪድ -19 ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ 4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ሲያዙ 227 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው በሳምንቱ 139 ሰዎች ለፅኑ…