Fana: At a Speed of Life!

መንግስት የህዝቡን ሰላም በማረጋገጥ ረገድ በትኩረት ይሰራል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው መንግስት የህዝቡን ሰላም በማረጋገጥ ረገድ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል፡፡ በክልሉ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ ም የተካሄደው 6ኛ ዙር ምርጫ በሰላም…

በጋምቤላ ክልል የወባ በሽታ መከላከል መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው የንቅናቄ መርሃ ግብር ከክልል እስከ ቀበሌ አካባቢን በማጽዳትና የህዝቡን ግንዛቤን በሚያሳድግ መልኩ የሚከናዎን መሆኑ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሮት…

ሚኒስቴሩ በሩብ ዓመቱ ከ70 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ70 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ በሩብ ዓመቱ 76 ቢሊየን 845 ሚሊየን 591ሺህ 516 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ÷ 70 ቢሊየን 110 ሚሊየን…

ህገ-ወጥ ፓስፖርት አዘጋጅተዋል የተባሉ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እና የኢሚግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በሰሩት ስራ በህገ-ወጥ መንገድ ፓስፖርት ሲያዘጋጁ የተገኙ 10 የኢሚግሬሽን ሰራተኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻላቸው ተገልጿል፡፡…

አምባሳደር ሬድዋን ከኢኮስ ብረታ ብረት ኩባንያ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ በብረታ ብረት ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከተሰማራው ኢኮስ ብረታ ብረት ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሼል ኤችቾ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ኩባንያው በፈረንጆቹ…

18ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡   በጉባኤው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላን ጨምሮ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የዘርፉ ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ የቴክኖሎጂ ተቋማት…

በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ አደጋው በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በገርቢ ቀበሌ ልዩ ቦታው ቀልቀልቲ በሚባል ቦታ ትናንት ከለሊቱ 9 ሰዓት አካባቢ መከሰቱን የጽህፈት…

ኢትዮጵያ የአጎዋ ተጠቃሚነቷን እንድትቀጥል የአሜሪካ ኤምባሲ እገዛ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሺነር ለሊሴ ነሜ ከአሜሪካ ኤምባሲ ከፍተኛ የንግድ ባለሙያ ያሱኢ ፓይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ የአጎዋ ተጠቃሚነቷን እንድትቀጥል የአሜሪካ ኤምባሲ ከኮሚሽኑጋር በቅንጅት በመስራት…

ዶሮና የዶሮ ውጤት ዋጋ መናር ምርቱን የቅንጦት ምግብ እንዲሆን አድርጎታል-ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የዶሮ ሃብት ልማትና እና ግብይት ረቂቅ አዋጅ ማዳበር የሚያስችል ግብዓት መሰብሰቢያ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም ዶሮና የዶሮ ውጤት ዋጋ መናር ለኢትዮጵያውያን የቅንጦት ምግብ እንዲሆን አድርጎታል ሲሉ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሳ ሃብት…

ተገጣጣሚ ቤቶች በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያግዛሉ – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተገጣጣሚ ቤት የፈጠራ ቴክኖሎጂ ስራን ጎብኝተዋል፡፡ ቴክኖሎጂው በመዲናዋ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያግዝ መሆኑን…