የፌደራል ፖሊስ ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ የሚያስችል የስልክ መስመር ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ የሚያስችል የስልክ መስመር ይፋ አደረገ፡፡
በዚህም ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ እና…