የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 ሰበር ዜና አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ። የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት እያከናወነ ነው Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት ማከናወኑን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ገንዘብ በማሰባሰብ ለአገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና ለክተት ጥሪ ዘማቾች ስንቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሲ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን ሕዝብ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ ፉሮ በርክክብ ሥነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የዞኑ ህዝብ ያደረገው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የሚሊሻና የፋኖ አባላት ሽኝት ተደረገላቸው Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገርና ታሪክን ሊያጠፋ የመጣውን ወራሪ ሃይልን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የቆረጡ የሚሊሻና የፋኖ አባላት የአገር የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እንዲቀላቀሉ በደብረብርሃን ከተማ ዛሬ ሽኝት ተደረገላቸው። ያነጋገርናቸው ሽኝት የተደረገላቸው የሚሊሻና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ግንባር ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባቀረቡት ጥሪ መሰረት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ። የክልሉ አምስቱ የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና አፍሪካን ለማንበርከክ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው – በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና ፓን አፍሪካኒዝም ዳግም እንዲያቆጠቁጥ እየተደረገ ያለውን ጥረት በማኮሰስ አፍሪካን ለማንበርከክ የሚደረግ እንቅስቃሴ መሆኑን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ ሀሰተኛ ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ ነው ሲል የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ገለጸ፡፡ አሸባሪው ሕወሓት የራሱን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን ያረጋግጣል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን… Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን እንደሚያረጋግጥ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለደቡብ ምዕራብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች ከአገር እንዲወጡ ወሰነች Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች ከአገር እንዲወጡ መወሰኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት: ዲፕሎማቶቹ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ፍቃዱ ተሰማ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ 11ኛው የደቡብ ምህራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምሥረታን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…