የሀገር ውስጥ ዜና ከ46 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ባሳለፍነው ሳምንት ከ46 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 43 ነጥብ ዘጠኝ ሚሊየን ብር በላይ የገቢ ኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና የተከሰተው ድርቅ ቀድሞ መዘጋጀት ባይቻል ኖሮ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ያደርስ ነበር – የክልሉ መንግሰት Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና የተከሰተው ድርቅ ቀድሞ መዘጋጀት ባይቻል ኖሮ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ያደርስ ነበር ሲል የኦሮሚያ ክልል መንግሰት ገልጿል። የክልሉ የመንግሰት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በአንደኛው ሩብ ዓመት 4ሺህ 800 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሩብ ዓመቱ ከ8 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማቅረብ እቅድ ቢያዝም የቀረበው 4ሺህ 800 ቶን ቡና መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሬድዋን ከድር ÷ በዘንድሮ ዓመት በክልሉ የቡናን ምርትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦላይ ምልምል የፌደራል ፓሊስ ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)20ኛ ዙር ምልምል የፌደራል ፓሊስ ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት በጦላይ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በስነ-ስርዓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጀርመን የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ከጀርመን የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት 500ሺህ ብር የሚያወጣ የምግብና አልባሳት ቁሳቁስ ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው በኮምቦልቻ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ በጀርመን ሀገር ነዋሪ የሆኑትና የህብረቱን መልዕክት ይዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አማካኝነት ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የታደሱ ቤቶችን አስረከቡ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በትራንስፖርት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት አማካኝነት በክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በጉለሌ ከተማ ክፍለ ከተማ የታደሱ ቤቶችን በዛሬው ዕለት አስረክበዋል፡፡ ባለፉት ወራት በክረምት የበጎ ቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣሊያን እና በግሪክ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀግብር ተካሄደ። በኢትዮጵያ በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለመከላከያ ሰራዊት “እኔ ለሀገሬ ሀገሬም ለኔ” በሚል መሪ ቃል የሚሰበሰበው የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር ራሁፍ ማዙሃ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። በኢትዩጵያ ውስጥ ሰለመገኙ ሰደተኞች እና በህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለግብርናዉ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠት እንዳለባት ምሁራን አሳሰቡ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምግብ እራስን ለመቻል ኢትዮጵያ ለግብርናዉ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠት እንዳለባት ምሁራን አሳስበዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የግብርና ተመራማሪዉ ዶክተር ኤርሚያስ አባተ እንደተናገሩት÷ ግብርና ለሀገራችን የሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሁኔታ፣ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል…