የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሁኔታ፣ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ የኮቪድ-19 ክትባትን በመውሰድ ወረርሽኙን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን የኮቪድ-19 ክትባትን የወሰደው የህብረተሰብ ክፍል አራት በመቶ ያህሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በተያዘው ዓመት እስከ ጥር ወር ድረስ 20 በመቶ የሚሆነውን ህብረተሰብ ለመከተብ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሚስራ አብደላ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ወይዘሮ ሚስራ አብደላን በድጋሚ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል። ምክር ቤቱ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርነት እጩ ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች ለአቶ ኦርዲን በድሪ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ለተሾሙት አቶ ኦርዲን በድሪ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ የባይሎጂካል ጥናት ማዕከል መገንባት የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም ዝግጅት ተጠናቋል Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቪግኒ ተርኪንን በቢሯቸው ተቀብለው አወያይተዋል። በውይይታቸውም ሀገራቱ በሳይንስ፣ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያሏቸውን ትብብሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመረጠንን ህዝብ አደራና ሃላፊነት ለመወጣት በቁርጠኝነት እንሰራለን- አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን ጥያቄዎች የሚመልሱ ተግባራት በማከናወን የመረጣቸውን ህዝብ አደራና ሃላፊነት ለመወጣት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በድጋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአመልድ ዋና ዳይሬክተርና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ በሚደረግብት ሁኔታ ላይ ተወያዩ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመልድ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ለተፈናቃዮች ሰብዓዊ ድጋፍ በሚደረግበት አግባብ ላይ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ጊታ ፖሲ ከተለያዩ የሰሜን ወሎ እና ዋግኸምራ ዞን አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ጉባኤ አቶ ኦርዲን በድሪ በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሹሟል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን የክልሉን ህዝብን በቅንነት ለማገልገል ቃለ-መሐላ መፈፀማቸውን ከክልሉ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ምክር ቤት ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን አፈጉባኤ አድርጎ መረጠ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ምክር ቤቱ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን ዋና አፈጉባኤ እንዲሁም አቶ አሪፍ መሀመድ አዱስን ደግሞ ምክትል አፈጉባኤ በማድረግ መምረጡን የሀረሪ መገናኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ መሪዎች በተጓተተው የምርጫ ሂደት ላይ ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ (ፋርማጆ) እና የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሁሴን ሮብሊ ለረዥም ጊዜ የተጓተተውን የምርጫ ሂደት ለማስቀጠል ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ። ሶማሊያ በዚህ ወር አዲስ…