Fana: At a Speed of Life!

የሸቤ ሶምቦ ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን የሸቤ ሶምቦ ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የሚውል 50 ሠንጋ እና 600 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ፡፡ የወረዳው ነዋሪዎች ድጋፉን በቀጣይነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉና ከመከላከያ ሠራዊት ጎን እንደሚቆሙ ነው…

የሳንባ ምች ለህፃናት ሞት ቀዳሚ መንስኤ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአየር ብክለትን በመቀነስ፣ መሰረታዊ የጤና እና የስርዓተ ምግብ አገልግሎቶች ጥራትን በማሻሻል በሳምባ ምች የሚሞቱ ህፃናትን እናትርፍ" በሚል መሪ ቃል የዓለም የሳንባ ምች ቀን በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል። የሶማሌ ክልል ጤና…

የዳያስፖራው ንቅናቄ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአገሩ ጉዳይ በአንድነት መቆሙን ያሳያል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጫና የተቃወመው የዳያስፖራው ንቅናቄ ዳያስፖራው ከመቼውም ጊዜ በላይ በአገሩ ጉዳይ በአንድነት መቆሙን የሚያሳይ ነው መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ…

ዴንማርክ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል ነው ተብሏል፡፡ እርዳታው በኢትዮጵያ…

በጎንደር ከተማ ዞብል ክፍለ ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር የዞብል ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ገብረሚካኤል አየልኝ በክፍለ ከተማው በተለያዩ አደረጃጀቶች ለወገን ጦር አገልግሎት የሚውል 15 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን ገለጹ፡፡ በሴቶች አደረጃጀት በክፍለ…

በአማራ ክልል የሽብር ቡድኑ ባደረሰው ውድመት 4 የደም ባንኮች አገልግሎት አቁመዋል-የክልሉ ጤና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህውሓት ቡድን በጤና ተቋማት ላይ ከፍተኛ የሆነ ጥፋት እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሕክምናና ተሀድሶ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አበበ ተምትሜ ገለጹ። አሸባሪ ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የጥፋት ጥቃቱን ወደ ደም ባንኮች…

የሰነድ ማረጋገጫ ማህተም አሰራር ተቀየረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ የልደት፣ የጋብቻ ፣ የፍቺ ፣ የያላገባ እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎች አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን የማረጋገጫ አሰራር መቀየሩን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው እየተበራከተ የመጣውን…

የአሰላ ከተማ አስተዳደር ለ3ኛ ጊዜ መከላከያን የመደገፍ መርሃ ግብር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ አስተዳደር ለ3ኛ ጊዜ መከላከያን በስንቅ የመደገፍ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። ድጋፉ የተለያዩ ደረቅ እህሎችን እንዲሁም የገንዘብ መዋጮን ያካተተ ሲሆን፥ በርካታ እናቶች ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ ምግብ…

የ ‘#No_More’ ዘመቻ የውጭ ጣልቃ ገብነቱ እስካልተነሳ ድረስ ይቀጥላል – የንቅናቄው አስተባባሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የተጀመረው የ‘በቃ‘ ወይም ‘#No_More’ ሀሽታግ ዘመቻ አሜሪካ እና ሌሎች ሸሪኮቿ እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እስካላነሱ ድረስ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል የንቅናቄው አስተባባሪዎች እና የትናንትናውን ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ያዘጋጁት…

የሀዲያ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ76 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሀዲያ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ76 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸውን የዞኑ መንግስት ረዳት ተጠሪና የመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ሀብት አሰባሳቢ ዐቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደገፈ ታደለ ገለፁ። የዞኑ ነዋሪዎች ለአገር…