Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ራሷን ከተረጂነት የምታላቅቅበት ብቸኛ መንገድ የምግብ ሉዓላዊነት ነው-የኢኮኖሚ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከተረጂነትና ከተመጽዋችነት ለማላቀቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ኢዜአ ያነጋገራቸው የኢኮኖሚ ዘርፍ ተዋናዮች ተናገሩ። የዘርፉ ተዋናዮች የአገር ውስጥ ምርቶችን የመጠቀም ባህል መዳበር እንዳለበትም መክረዋል።…

መምሪያው በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ280 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ በበጀት ዓመቱ ባለፉት ሶስት ወራት አፈፃፀም መደበኛ ከሆኑ የገቢ ምንጮችና ከአገልግሎት ዘርፍ 280 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ባለሙያ አቶ ንጉሴ አጎናፈር እንደገለፁት÷ በዞኑ ስር…

ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት በሀረርና በድሬዳዋ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ የ2014 (ኤፍ ቢሲ) የመጀመሪያውን ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ 120 ሺህ ለሚጠጉ ህፃናት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል ሲሉ የሀረሪ ክልልና የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ ህፃናትን…

በነገሌ ቦረና 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገሌ ቦረና መቆጣጠርያ ጣቢያ ሸዋ በር ኬላ በተደረገ ፍተሻ 2 ሚሊየን 659 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የቦረና ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡   ከተያዙት ዕቃዎች ውስጥም ግምታዊ ዋጋቸው 114…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህብረብሔራዊነትን በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህዳር 29 በተለያየ መረሐ ግብር በድሬዳዋ ከተማ እንደሚካሄድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በዓሉ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ሕብረብሔራዊ አንድነት…

የኅብረተሰቡ ቸልተኝነት የኮቪድ-19ን ስርጭት አሳሳቢ አድርጎታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኅብረተሰቡ የኮቪድ-19 መከላከያዎችን ያለመተግበርና ክትባት ለመውሰድ የሚያሳየው ዳተኝነት የቫይረሱን ስርጭት አሳሳቢ አድርጎታል ሲል የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቱዩት አስታወቀ።   ኢንስቲትዩቱ ከጥቅምት 1 እስከ 7 ቀን…

በዞኑ የበጎ ፈቃድና የዜግነት አገልግሎት ተጨባጭ ለውጥ ማምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድና የዜግነት አገልግሎት በህብረተሰቡ ህይወት ላይ ውጤት ያለው ለውጥ እያመጣ መሆኑን የባሌ ዞን ህጻናት፣ ሴቶችና ወጣቶች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የዞኑ ህጻናት፣ ሴቶችና ወጣቶች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ህንዲያ…

ነገና ከነገ ወዲያ በኢትዮጵያና ኬኒያ ድንበር የእንስሳት ክትባት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ እና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢዎች የሚካሄደውን የእንስሳት ክትባት ዘመቻ አስመልክቶ በሞያሌ ከተማ ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱም÷ በክፍለ አህጉራዊ የአርብቶ አደር ኑሮ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት አማካኝነት ድንበር ዘለል ተዛማች…

ክልሉ በቦረና ዞን የተከሰተውን ድርቅ ለመከላከል 30 ሚሊየን ብር መደበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት የተከሰተው ድርቅ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል ለመከላከል እንዲቻል የክልሉ መንግሥት 30 ሚሊየን ብር መመደቡን የኦሮሚያ ክልል አደጋና ስጋት ኮሚሽን ገለፀ ። የክልሉ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ምክትል…

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዶ/ር ድረስ ሳህሉን በድጋሚ ተቀዳሚ ከንቲባ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር ምርጫ 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በድጋሚ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሹመዋል። ዶክተር ድረስ ለከተማው ምክር ቤት ተቋማትን የሚመሩ አዳዲስ…