የሀገር ውስጥ ዜና በምርት ዘመኑ በመኸር ልማት 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013/14 የምርት ዘመን በመኸር ልማት 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለሠራዊቱ ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክፍለ ከተማው ያሰባሰበውን ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ በዛሬው ዕለት ለመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉራጌ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ101 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍና ደጀን ለመሆን እስካሁን ከ101 ሚሊየን ብር በላይ የተለያዩ ድጋፎች ማድረጉን የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ። ጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍና ደጀን ለመሆን ብሎም በግንባር ከመከላከያው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት በመቻቻል ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት በመቻቻል ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የመቻቻል ቀን ምክንያት በማድረግ ነው። "የመቻቻል ባህል አንድነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህልውና ጦርነቱን መሸከም የሚያስችል ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተሠራ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ጦርነቱን መሸከም የሚያስችል ኢኮኖሚ ለመገንባት መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ የህልውና ጦርነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በህጋዊ መልኩ ገንዘብ በመላክ ድጋፉን እንዲቀጥል ተጠየቀ Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገንዘብ በህጋዊ መንገድ ወደ አገር ቤት እንዲያስተላልፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦስትሪያ ኮቪድ19 ማሻቀቡን ተከትሎ የእንቅስቅሴ ገደብ ጣለች Meseret Demissu Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦስትሪያ እየጨመረ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በአገር አቀፍ ደረጃ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሏን አስታወቀች። የእንቅስቃሴ ገደቡ ለ20 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ከ10 ቀናት በኋላ እንደገና እንደሚገመገም ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገለጹ Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷መደመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የመንግስት ሰራተኞች የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወመውን ንቅናቄ ተቀላቀሉ Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የመንግስት ሰራተኞች የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወመውን ንቅናቄ ተቀላቀሉ፡፡ በመርሃ ግብሩ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ፣ የብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱልጀባር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ክትባቱ ለሚቀጥሉት አስር ቀናት 100 ሺህ ዜጎችን ተደራሽ ያደርጋል መባሉን የዘገበው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ነው፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ!…