የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋትና ኢ-ሰብዓዊ ተግባር በተባበረ ክንድ በአጭር ጊዜ ማስቆም ይገባል-ዶ/ር አረጋዊ በርሄ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋትና ኢ- ሰብዓዊ ተግባር በተባበረ ክንድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማስቆም አለብን" ሲል የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡
የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ መንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ…