Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን በሀገር ላይ የተከፈተን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ለመቀልበስ መስራት አለባቸው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን የምዕራቡ ዓለም በሀገር ላይ የከፈቱትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ለመቀልበስ በትጋት መስራት አለባቸው ሲሉ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ። የምዕራቡ ዓለም የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ እያካሄዱት ላለው…

የወገን ጦር ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል – የክተት ጥሪ ዘማቾች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የትህነግ ወራሪ ኃይል ለመደምሰስ የወገን ጦር በዋግኽምራ ግንባር በጀግንነት በመፋለም ላይ ይእንደሚገኝና ወራሪው ኃይል ሳይደመስስ እንደማይመለሱ በግንባሩ የክተት ጥሪ ዘማቾች ገልጸዋል። የወገን ጦር ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት…

የሀገርን ሉዐላዊነት ማስከበር የሁላችን ጉዳይ ነው -የሀይሌ ሪዞርት ሰራተኞች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር ለመከላከያ ሠራዊት ብቻ የተሰጠ ሳይሆን የሁላችንም ጉዳይ ነው ሲሉ በአርባ ምንጭ የሃይሌ ሪዞርት ሠራተኞች ገለጹ፡፡ በአርባ ምንጭ ሃይሌ ሪዞርት የሚገኙ 200 ሠራተኞች በዛሬው እለት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከወር…

የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ እና ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 200 የሚጠጋ ሰንጋና ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል። ከየወረዳ እና ዞን ማዕከል የተሰበሰበቡ ሰንጋዎች ከጂንካ ከተማና ከወረዳ በተወጣጡ አመራሮች አሸኛኘት…

“አንድነት ለኢትዮጵያ” የቴሌግራም ግሩፕ ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት ለኢትዮጵያ የቴሌግራም ግሩፕ በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት የአልባሳትና የአይነት ድጋፍ አደረገ። የቴሌግራም ግሩፑ በአገር ወስጥና በውጭ የሚኖሩ አገር ወዳድ ዜጎችን ያሰባሰበ ሲሆን ÷ በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ…

የምዕራብ ጎንደር ባለሀብቶች ለሕልውና ዘመቻው ስኬት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው ህወሓት ከተጋረጠው ወቅታዊ የሕልውና አደጋ ኢትዮጵያን ለመታደግ ለሚደረገው ሁሉን አቀፍ ትግል ስኬት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የምዕራብ ጎንደር ዞን ባለሀብቶች አስታወቁ። በዞኑ በእርሻ ኢንቨስትመንትና በተለያዩ የንግድ…

በምዕራብ ጉጂ ዞን ህብረተሰቡ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጉጂ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል። በምዕራብ ጉጂ ዞን የቡሌ ሆራ ከተማ ደም ባንክ ማዕከል ማስተባበሪያ እንደገለጸው ÷ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም የለገሱት ሴቶች፣ ወጣቶችና እናቶች ናቸው።…

አሜሪካ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግሥት መደገፍ አለበት- አሜሪካዊቷ ሜሊሳ ዳቢ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአሜሪካ መንግስት በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግሥት መደገፍ አለበት ሲሉ በኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጡት አሜሪካዊቷ ሜሊሳ ዳቢ ገለጹ። ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት አሜሪካዊቷ ሜሊሳ ዳቢ ÷ የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ…

የጭሮ ከተማ ወጣቶች ለሕልውና ዘመቻው ስኬት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እያደረጉ ነው – የወጣቶች ሊግ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጭሮ ከተማ ወጣቶች ለሕልውና ዘመቻው ስኬት አዲስ ንቅናቄ በማካሄድ ላይ መሆናቸውን የከተማው ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ የከተማው ወጣቶች የአገራችንን ሉዓላዊነት ለማስከበር በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘውን የመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው…

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ህዝብ ለመከለከያ ሰራዊት 33 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሸባሪው ህወሓትና ተላላኪውን ሸኔ በግንባር በመፋለም ላይ ለሚዘጋጁ ጀግኖች 33 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ…