Fana: At a Speed of Life!

የክፍለ ከተማዉ ነዋሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች  ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ልማት ማህበር (አልማ )አስተባባሪነት  የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወርቁ ሰፈር ነዋሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 4ነጥብ 4 ሚሊየን  ብር የሚገመት የምግብና የአልባሳት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል ፡፡ የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የአልማ የድጋፍ…

ዘመናዊ መኖሪያ ቤታቸውን ለ42 ተፈናቃዮች መጠለያነት ያዋሉት ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ነዋሪው አቶ ኤፍሬም ጌታቸው ለራሳቸው መኖሪያ ያስገነቡትን ዘመናዊ መኖሪያ ቤታቸውን ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ተፈናቃዮች "ቤት ለእምቦሳ" ብለው እንዲያርፉበት አድርገዋል። የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች…

የኢትዮ-ካናዳ ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ  በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ  ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ካናዳ ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ በጦርነት ምክንያት በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች 50 ሺህ የካናዳ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ባለፈው ሁለት ሳምንት ውስጥ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ከ175 ሺህ የካናዳ ዶላር በላይ ማሰባሰቡንም…

አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ በደብረ ብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ አለምአቀፍ የተራድኦ ድርጅት ከሰሜን እና ደቡብ ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የምግብ ግብአት አልባሳት እና የንፅህና መጠበቂያ ሲሆን፥…

የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የልደታ ክፍለ ከተማ በአምስት ቀናት ብቻ ለመከላከያ ሰራዊቱ 30 ሚሊየን ብር ሃብት በማሰባሰብ ድጋፍ አድረገዋል ነዉ የተባለዉ፡፡…

አዲስ አበባ  ለኢትዮጵያ አፍራሾች እንደ እግር እሳት ሆናለች-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ  ለኢትዮጵያ አፍራሾች እንደ እግር እሳት ሆናለች ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ አዲስ አበባ ለጠላቶቿ የማትቀመስ የህልም እንጀራ ፤ ለወዳጆቿ ዞሮ…

በእሁድ ገበያ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የአምራች ሸማች የቀጥታ ግብይት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ሣምንታት የእሑድ ገበያ የአምራች ሸማች የቀጥታ ግብይት ሰንሰለት በሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በኩል ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት መፈፀሙን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ገለጸ። በመዲናዋ እየጨመረ…