Fana: At a Speed of Life!

ህብረተሰቡ ሳይዘናጋ የኮቪድ- 19 ክትባትን ሊወስድ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ባልተገባ ወሬ ሳይዘናጋ የኮቪድ 19 ክትባትን በመውሰድ እራሱን ከበሽታው ሊጠብቅ እንደሚገባ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አሳሰበ። በጅማ ከተማ ከነገ ጀምሮ ለ34 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም እንደ ጅማ ዞን በሚቀጥሉት አስር ቀናት ለ1…

ኢትዮጵያ አሁን ያጋጠማትን ችግር አስወግዳ ሰላምና ደኅንነቷን ታረጋግጣለች – ዴንማርካዊው ፕሮፌሰር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በውስጥና በውጭ ሃይሎች የጋራ ጥምረት የተጋረጠባትን አደጋ አስወግዳ ሰላምና ደኅንነቷን ታረጋግጣለች ሲሉ ዴንማርካዊው ፕሮፌሰር ቶቢያስ ሃግማን ተናገሩ። ኢትዮጵያን የተመለከቱ በርካታ መጽሃፍትን የጻፉት ፕሮፌሰር ቶቢያስ ሃግማን በኢትዮጵያ ወቅታዊ…

የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሂዷል፡፡ በእስራኤል የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንዲያቆሙ፣ እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠው ድጋፍ…

ጽዳት በአመት አንዴ ብቻ ሳይሆን የሁል ጊዜ ተግባር መሆን አለበት- የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽዳት በአመት አንዴ ብቻ ሳይሆን የሁል ጊዜ ተግባር መሆን እንዳለበት በአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞችና በሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች የጽዳት ዘመቻ መርሀ ግብር ተካሂዷል ።…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችና ኬሚካሎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችና ኬሚካሎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊሰ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችናኬሚካሎችን ሸቀጣ ሸቀጦችን…

“አሸባሪው ሕወሓት በሥልጣን ዘመኑ ሌብነት እንዲስፋፋ አድርጓል” – የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት በሥልጣን ዘመኑ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ላይ ኢ-ፍትሃዊነት እንዲነግስና ሌብነት እንዲስፋፋ በማድረግ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ÷ይሰጡ የነበሩ ብድሮች…

ሀገርን ከመፍረስ ለማዳን በሚደረገው ሂደት ሁሉ የመምህራን ሚና ከፍተኛ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከ2 ሺህ በላይ ከሚሆኑ የከተማዋ መምህራኖች ጋር በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል። ሃገር በታሪክ በውጭ ሃይል ተወራ በልጆቿ የበረታ ክንድ ክብሯ ተጠብቆ የቆየውን ማንነት በአሁኑ…

ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በካናዳ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ለመቃወም በዓለም አቀፍ ደረጃ የተጠራው ‘#NOMORE’ ዘመቻ ሰልፍ በካናዳ ኦቶዋ ተካሄደ፡፡ በሰልፉ ላይ በካናዳ ኦቶዋ፣ ቶሮንቶ፣ ሞንትሪያል፣ ኩቤክ፣ ስካርብሮ፣ ኪንግስተን እና ሌሎች…

የተጋረጠብንን የህልውና ስጋት በአንድነት እናሸንፋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እውነትን ለዓለም ለመግለጥ እያደረጋችሁ ያላችሁት ተጋድሎ እጅግ የሚደነቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል ። ይህ ጥንታዊ ህዝብ…